Setting

Setting

Share

03/02/2023

ሀዋሳ ዛሬ አዝናለች ኢትዮጵያ ትልቅ ስፔሻሊስት አጥታለች
ዶ/ር ሰለሞን እንድሪያስ በወላይታ ክርስቲያን ሆስፒታል፣ በአዳሬ አጠቃላይ እና አሁን በሚሰራበት የራሱ ሆስፒታል ለበርካታ ታካሚዎች ህክምና የሰጡና ያገለገሉ የተመሰገኑ ታታሪ ሀኪም ነበሩ። ዶ/ር ሰለሞን ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

ለመላው ቤተሰብ እና ወዳጆቹ መጽናናትን እንመኛለን

05/06/2021

ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ሰው ሁል ጊዜ አሽናፊ ነዉ ::

30/05/2021

ወንገል በምድራዊ ቅራቅንቦ ከቢሮና ታጅቦ መኖር ሳይሆን በሰማያዊው ፅዲቅ ስራ እግዚአብሔር አስከቢሮ መሞት ነዉ

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa