Ak Homes

Ak Homes

Share

14/04/2026

ፒያሳ -ከሳሬም ሆቴል አጠገብ
በካሬ 86,000 ብር

🏠ዲጂታል ካርታ ያለው
👉የባንክ አማራጭ
👉በወለል 2 ቤት ብቻ

🏠148.5 ካሬ
. Laundry space
. closed kitchen

ባለ 3መኝታ
🏠157.57 ካሬ
👉1 የረዳት ክፍል ጋር
👉closed kitchen
👉laundry space

📲0921338094

18/11/2025

📌 በመሀል ከተማ 100% ና 90% የተጠናቀቁ አፓርታማዎች

⚡️ቦሌ ሜጋ የሺ ህንፃ አካባቢ

🏠 ባለ 2 መኝታ 157 ካሬ እና
🏠 ባለ 3 መኝታ 233 ካሬ
ቤቶችን የያዘ አፓርታማ በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል።

⚡️ አፍሪካ ህብረት አካባቢ ከባለ 1 መኝታ ጀምሮ

🏠57.13 ካሬ ባለ አንድ መኝታ
🏠119.75 ካሬ ባለ ሁለትመኝታ
🏠135 ካሬ ባለ ሁለትመኝታ
🏠158.63 ካሬ ሶስት መኝታ
🏠173.25 ካሬ ሶስት መኝታ

🤙በ 0921338094 ይደውሉ
https://t.me/AkHomes

15/11/2025

#+251921338094
እጅግ ቅንጡ የመኖርያ አፓርትመንት ከድንቅ እይታ ጋር
Don’t miss the chance of owning one of the limited , most protected property and panaromic view ofAddis Abeba
ይህን እጅግ ወብ የሆነ የመኖርያ አፓርታማ አፍሪካ ህብረት(africa union) ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል እንዳያመልጦት::

👉🏾208 ካሬ ሜትር ስፋት
🔹3 መኝታ + 1 የሰራተኛ መኝታ.
👉🏾160 ካሬ ሜትር ስፋት
🔹3 መኝታ + 1 የሰራተኛ መኝታ.
👉🏾 188 ካሬ ሜትር ስፋት
🔹3 መኝታ + 1 የሰራተኛ መኝታ.
🔹 3 መኝታ, 4 መታጠቢያ, 1 የሰራተኛ መኝታ
ሁሉም ቤቶች store & laundry አላቸው
♦️ይህ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማ የአህጉራችን የመሰብሰቢያ ማእከል አጠገብ ከመገኘቱ በተጨማሪ በፍጥነት እየተሰራ ይገኛል::

🛑የጋራ መጠቀሚያ
👉🏾የእንግዳ ማረፊያ ቦታ
👉🏾 ባለ 5 ወለል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
👉🏾 የመዋኛ ገንዳ
👉🏾 የልጆች መጫወቻ
👉🏾ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት
👉🏾የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ እንዲሁም ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉🏾የ እስፓርት እና ዋና ማዘውተሪያ
👉🏾 መዋኛ ገንዳ
👉🏾ግዙፍ የዉሀ ማጠራቀሚያ

🔶ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ የሳይት ጉብኝት ፕሮግራማችን ላይ ይገኙ::

ሌሎችም 👇👇👇
በቦሌ , ሚሊኒየምጀርባ እና ወሎ ሰፈር ብልጋሪያ አሉን

❤️ተጨማሪ ቤቶች፣ ሱቆች፣ የቢሮ ቦታዎች... ለማየት የቴሌግም ቻናላችንን ይህን ሊንክ በመንካት ቤተሠብ ይሁኑ!!
https://t.me/AkHomes
+251921338094

21/08/2025

#በአዲስ🌼🌻🌻አመት አዲስ ቤት ከተማው ላይ በተከበረ እና ፀጥታን በተሞላው ጥሩ ጥበቃ በሚደረግበት ቦታ ስለመኖር አላሰቡም ???

ይህ ቤት ቦሌ ማተሚያ የሺ ህንፃ ጀርባ ይገኛል

100% ተጠናቋል
==========
📍የወንድ እና የሴት ስፓ እና ሞሮኮ ባዝ
📍Open ባር
📍ጂም ቴራሶቹ ላይ ተካተዋል

ከ2ተኛ-7ተኛ ወለል ለሽያጭ ወጥተዋል
📍በወለል 3 አባወራ ብቻ
📍ባለ 10 ወለል ህንፃ
📍ካርታቸው ያለቀላቸው
50% ከፍለው ቀሪውን ከባንክ ጋር ማያያዝ ይችላሉ።

ያሉን የካሬ አማራጫች
🔺 ባለ ሁለት መኝታ 142 ካሬ
🔺 ባለ ሁለት መኝታ 157 ካሬ
🔺 ባለ ሶስት መኝታ 244 & 233 ካሬ

𝐈𝐍𝐐𝐔𝐈𝐑𝐄 𝐍𝐎𝐖

For more details contact me:
📱 Viber /WhatsApp :
0921-338094
https://t.me/AkHomes

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Bole Welo Sefer
Addis Ababa