JPH
04/07/2023
የጃንሜዳ ጤና ተቋም ከአራዳ ክ/ከተመ ጤ/ጵ/ቤት ጋር በመተባበር ከ11 ጤና ጠቢያ የተውጣጡ 33 ለሚሆኑ LQMS ላይ ለላብራቶሪ ባለሞያዎች ስልጠና መስጠት ተችሎል ለ5 ቀን የፈጀ እንዲሁም ለ35 ለሚሆኑ 2ቀን ኢቲከል ላይ ስልጠና መስጠት ተችሎል።
14/01/2023
በኣራዳ ክ/ከተማ ጤና ፅ/ቤት በቅርቡ የተጠናቀቀውን የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት በማስመልከት ሁሉም የጤና ጣቢያ ኃላፊዎች, የክትባቱ ኣስተባባሪዎች, ሱኘርቫይዘሮች እንዲሁም የቀይ መስቀል ማህበር ተወካዮች በተገኙበት በዘመቻው ወቅት ለተሳተፍ እና ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡ ጤና ጣቢያውች የፅ/ቤቱ ኃላፊ በተገኙበት እውቅና ሰቷል። ጤና ቢሮ እና ቀይ መስቀል ማህበር የላቀ ውጤት እንድናመጣ ላደረጋችሁልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።
በዚህም ጃን ሜዳ እንደ ክፍለ ከተማ በሁለተኝነት በማጠናቀቅ ድል ቢሰማውም ይህም የመጣው በቲሙ ቀና ትብብር ስለሆነ በዛሬው እለት አቶ ዮናስ እና ሃፊዛ ባሉበት ሁሉንም አመስግነዋል በዚህም የእውቅና መስጠት ችለዋል ,ለተገኘው ድልም በተቋም ስም መላው ሰራተኛውን አመስግነዋል ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addisa. Ababa
Addis Ababa
0000