Doc Book

Doc Book

Share

Photos from Doc Book's post 11/02/2026

የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

ከዚህ በታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወጣት ወንድማችን በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በህክምና ላይ ይገኛል።ወደ ሆስፒታላችን ከመጣ ከአንድ ሳምንት በላይ የሆነው ሲሆን ወጣቱ ስለ እራሱም ሆነ ስለቤተሰቡ በደንብ መናገር ስለማይችል ማንነቱን ማወቅ አልተቻለም። በዚህም ምክንያት ቤተሰቡን ማግኘት ስለአልተቻለ ይህንን ወጣት የምታቁት ወይም ቤተሰቦቹን የምታቁ ካላችሁ እንድትተባበሩን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።እንዲሁም ደሞ ቤተሰቡን እንዲያገኝ ሼር በማድረግ ተባበሩን።

የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ሶሻል ወርክ ክፍል

Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa