Ethio Click Education
Our school gives courses such us Graphic Designing Softwares such us Adobe photoshop, Adobe Ilustrator and Adobe Indesign.
05/03/2022
በቀን ከ3 በላይ ስራዎች የሚወጡበትን የግራፊክስ ዲዛይን ትምህርት መማር ይፈልጋሉ?
ድርጅታችን Ethio Click Education ልምድ ባላቸዉ መምህራን በበቂ ሁኔታ አሰልጥኖ ለስራ ብቁ ያደርጎታል።
🔹️ለፎቶግራፊ ባለሞያዎች
🔹️ለአርክቴክቸር ተማሪዎች
🔹️ለቴክስታይል ኢንጂነሪግ ተማሪዎች
🔹️ለህትመት እና ማስታወቂያ ሰራተኞች
🔹️የኦንላይን ፈሪላንስ ስራ ለምትፈልጉ
💻ግራፊክስ ዲዛይን ትምህርቱን ሲማሩ የሚማሩዋቸዉ ሶፍትዌሮች
Photoshop
Illustrator
InDesign
🕒የስልጠና ሰአት - የ40 ሰአት
የቀንም የማታም የዊኬንድ ስልጠናዎች አሉን።
ምዝገባ ላይ ነን።
💵ከነመመዝገቢያ - 3900 ብር ብቻ
ትምህርቱን ተምረዉ ሲጨርሱ ከድርጅታችን የእዉቅና ሰርተፊኬት እንሰጣለን።
ከዚህም በተጨማሪ የስራ እድል የሚያገኙበትን መንገድ እናመቻችሎታለን
📍አድራሻችን :- 22, KW Mall, 4th floor, 411
ለበለጠ መረጃ በዚህ ይደውሉ
0943038147
14/02/2022
We are looking for a Graphic Designer
የግራፊክ ዲዛይን ባለሙያ እንፈልጋለን
ለተጨማሪ መረጃ እና ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ
For further information and to apply online, please visit https://www.ethiotelecom.et/vacancy/
07/02/2022
The new Educational Center for Ethio Click Education. Currently under construction.
Ethio Cick Education
Get Internationally Certified
Ethio Click Education Reception and Class Design Under Construction Ethio Click Education is an educational center dedicated to teaching different softwares and digital marketing and make our students Internationally Certified.
03/02/2022
👰ፎቶግራፍ እና ፎቶ ሾፕ ይማሩ
👌በአሁኑ ሰአት ከፍተኛ የስራ እድል ያለዉን የፎቶ እና የፎቶ ሾፖ ኮርስ እያስተማርን ይገኛል።
👨💻ድርጅታችን ኢትዮ ክሊክ ኢጁኬሽን በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸዉ አስተማሪዎች አስተምሮ ትምህርቱን እንደወሰዱ የሚገልፅ ሰርተፊኬት ይሰጦታል።
🤝ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ትምህርት አለ
አሁኑኑ ደዉለዉ በመምዝገብ ችሎታዎን ያስፉ
☎️ - 0943038147
0912083428
📍አድራሻ - 22, KW Mall
ኢትዮ ክሊክ ኢጁኬሽን
Ethio Click Education
02/02/2022
👰ፎቶ ሾፕ ይማሩ
👌በአሁኑ ሰአት ከፍተኛ የስራ እድል ያለዉን የፎቶ ሾፖ ኮርስ እያስተማርን ይገኛል።
👨💻ድርጅታችን ኢትዮ ክሊክ ኢጁኬሽን በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸዉ አስተማሪዎች አስተምሮ ትምህርቱን እንደወሰዱ የሚገልፅ ሰርተፊኬት ይሰጦታል።
🤝ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ትምህርት አለ
አሁኑኑ ደዉለዉ በመምዝገብ ችሎታዎን ያስፉ
☎️ - 0943038147
0912083428
📍አድራሻ - 22, KW Mall
ኢትዮ ክሊክ ኢጁኬሽን
Ethio Click Education
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the school
Telephone
Website
Address
Djibouti Street, Kw Mall, 4th Floor, 411
Addis Ababa
0123