Yango By Contrast
12/04/2026
እንኳን ለተከበረው የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
የጌታችን ትንሣኤ ለልባችሁ ሰላም፣ ለነፍሳችሁ ኃይል፣ ለሕይወታችሁም ዘላቂ ደስታ ያብዛልላችሁ።
01/03/2026
“እኛም እንደ ጀግኖቻችን ለሹፌሮቻችን”
እንኳን ለአፍሪካ ታላቁ የኩራት ቀን እንኳን አደረሳችሁ
የአባቶቻችንን በደም የተፃፈ ታሪክ ስናስብ እኛም በተሰማራንበት ዘርፍ በትውልድ የሚዘከርን ታሪክ በየኪ.ሜ እየፃፍን ይሁን ለዚህ ደግሞ Yango By Contrast ከጎኖ ነው።
10/02/2026
የእናንተ ድምጽ ለእኛ ትልቅ ዋጋ አለው!
ስራ ላይ ሲሆኑ ብቻዎን አይደሉም። በ Contrast የድጋፍ መስመር በኩል የትምህርት፣ የፋይናንስ ወይም የአገልግሎት ድጋፍ ሲፈልጉ እኛን ያገኛሉ።
እኛ ጋር መረጃ ብቻ ሳይሆን መፍትሄም አለ!
ድጋፍ ሲያስፈልጎ👇👇
☎️ 0911886849
📥
📍 ከቺቺንያ ወደ ሲግናል ሲሄዱ ዳሽን
ባንክ ፊት ለፊት
ከኛ ጋር ስለሚሰሩ እናመሰግናለን!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
57250 ADDISABABA,