Qelem Meda PLC
የትዉፊቶቻችን ምንጮች የሆኑት ቀደምት አባቶች ቀለም ሜዳ ብለዉ ሰይመዉታል፡፡ ቦታዉ በኢትዮጽያ አማራ ክልል ደሴ ከተማ ይገኛል፡፡ አንጋፋዎቹ የክርስትና እና እስልምና እምነት ተቋማት የቀለም አስተምህሮታቸዉን በቦታዉ ተቀኝተዉበታል፡፡ የአሁኑ ወሎ ዩንቨርሲቲ የከተመበት ቦታም የጥንቱ ቀለም ሜዳ ነዉ፡፡
እንግዲህ ይህንኑ የተገነዘቡት ጥቂት የወሎ ዩንቨርስቲ መምህራንና ተማሪዎች ዛሬ ለተደረሰበትም ሆነ ለቀጣዩ የቴኬኖሎጂ ምጥቀት መሰረቶች ቀደምት አባቶች መሆናቸዉን ለመዘከርና ብሎም በላቀ ደረጃ ለማዘመን ቀለም ሜዳ ሶፍትዌር ቴክኖሎጂስ የሚለዉን ስያሜ በቀደምትነት መርጠዉ ፀደቀ፡፡
The early fathers who are the s
Want your university to be the top-listed University in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the university
Telephone
Website
Address
Addis Ababa