Fact Media

Fact Media

Share

07/01/2022

➳➳እስቲ ስለእውነት እናውራ ➳➳
➻መቸም ሀገራችን ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው አይደል?
➻ለምዕተ-ዓመት የተከማቸ ዘርፈ ብዙና ውስብስብ ችግሮች ውስጥ ናት አይደል?
➻ሚሊዮኖችን ያፈናቀለ ፣ ሺዎችን የገደለ የቆሰለና የመሰቃቀለ የግጭትና ጦርነት ሃንግኦቨር ናት አይደል?
➻ድህነትና ጦርነት መግለጫዋ የሆነች አሳዘነኝ ሀገር ናት አይደል?
➻ዜጎቿ ሰብዓዊነት ፣ ኢፍትሃዊነት እና መልካም አስተዳደር የናፈቃቸው ምስኪኖች ሆነዋል አይደል?

እስቲ ስለእውነት እናውራ። ለዚህ ሁሉ ዋነኛና መሠረታዊ ችግር ምንድነው?

19/12/2021

Where is a Humanity?
Where is a Security??
Where is the Equity??... Face the Reality!!!

22/11/2021
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Bolle
Addis Ababa