Breakthrough Trading S.C
vision: Creating Visionary, Genuine, Healthy and Wealthy Generation and become global premier direct selling company
19/05/2026
በክልል ከተሞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል!
በፍቼ፣ በደሴ፣ በባሌሮቤ፣ በደብረ ብርሃን እና በነቀምት ከተሞች ላይ ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና በደማቅ ድል ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች የነበራቸውን እምቅ አቅም እንዲያወጡ፣ የህይወት ህልሞቻቸውን ከግል ግቦቻቸው ጋር በማስተሳሰር ጥርት ያለ አቅጣጫ እንዲይዙ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።
ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ትልቅ እውቀትና አዲስ እይታ ማግኘታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ይህ ስልጠና ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው እና ለግል ስኬታቸው ትልቅ መሠረት ጥሏል።
The Regional Training Program has Concluded!
The Alpha Package training program, conducted in Fiche, Dessie, Bale Robe, Debre Berhan, and Nekemte, concluded with resounding success. This initiative played a pivotal role in empowering participants to unlock their full potential, align their personal goals with their broader life ambitions, and establish a clear direction for their future.
Participants reported gaining invaluable knowledge and fresh perspectives throughout the sessions, affirming that the program has laid a strong and transformative foundation for their continued personal growth and future success.
==አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ==
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
18/05/2026
Happy Monday!
Don’t wait for the perfect conditions to take action, momentum is built through movement. Choose just one high-leverage task to master today and let that progress fuel your entire week.
14/05/2026
ድል ከአስተሳሰብ ይጀምራል!
በካሮል ዲዌክ "Mindset" መጽሐፍ እንደተገለጸው፤ በአለማችን ላይ ስኬታማ በሚሆኑ እና ባሉበት በሚረግጡ ሰዎች መካከል ያለው ዋነኛው ልዩነት የክህሎት ማነስ ሳይሆን የአስተሳሰብ ልዩነት ነው። "Fixed Mindset" ወይም የተገደበ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ተሰጥኦ እና ብልህነት የማይለወጡ ስጦታዎች ናቸው ብለው ስለሚያምኑ፣ አዳዲስ ነገሮችን ከመሞከር ይልቅ ውድቀትን እንደ ማንነት መሸነፍ ቆጥረው ይሸሻሉ። በአንጻሩ "Growth Mindset" ወይም የእድገት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች አእምሮ እንደ ጡንቻ በልምምድና በትግል እንደሚጠነክር ስለሚረዱ፣ ማንኛውንም ፈተና እውቀትን ለማዳበሪያነት ይጠቀሙበታል።
ለዚህ ለውጥ ቁልፉ "ገና" የሚባለውን ኃይለኛ ቃል መጠቀም መለማመድ ነው፤ "አልችልም" የሚለውን የመዝጊያ ቃል "ገና አልቻልኩም" በሚል ስንተካው አእምሮአችን የመፍትሄ በሮችን መፈለግ ይጀምራል። ውጤት ላይ ብቻ ከማተኮር ይልቅ ለምናደርገው ጥረት እና ለጉዞው እውቅና መስጠት ስንጀምር፣ ውድቀት ትምህርት እንጂ መጨረሻ አለመሆኑን እንረዳለን። ይህ የአስተሳሰብ ለውጥ ከራስ ገደብ ነጻ በማውጣት ማንኛውንም የማይቻል የሚመስል ግብ በሂደት እንድንደርስበት አቅም ይሆነናል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 20:00 |
| Tuesday | 08:30 - 20:00 |
| Wednesday | 08:30 - 20:00 |
| Thursday | 08:30 - 20:00 |
| Friday | 08:30 - 20:00 |
| Saturday | 08:30 - 17:00 |
| Sunday | 08:30 - 17:00 |