Hagere tebeb

Hagere tebeb

Share

22/12/2025

ህፃፅ እየተጣራች ነው....💔 Share Share Share

እኛ እያለን ወገኖቻችን መራብ የለባቸውም ለህፃፅ ድምጽ እንሁን... 🙏🏿

በአስገደ ዲስትሪክት ትንሽ የገጠር ከተማ አለች ህፃፅ የምትባል ከሽሬ 40 ኪሎ ሜትር የምትርቅ።

እዛ ደግሞ በጦርነቱ የተፈናቀሉ ወግኖቻችን አሉ እጅግ አስከፊ በሆነ ርሃብ እየተሰቃዩ ነው።

ያካባቢው ወጣት የሚችለውን አድርጓል ግን የኛን እርዳት ይሻሉ ድምጽ እንሁናቸው።

የደረሰን የማያችው ምስሎችና ፎቶዎች ልብ ይሰብራሉ...😭😭😭

ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ህዝባችንን መርዳት እንችላለን ከተባበርን!

ይህንን መረጃ ሼር አርጉና ላልሰማ እናሰማ።

Photos from Hagere tebeb's post 04/07/2025

With Gold Orthodox – I just got recognized as one of their top fans!

Want your business to be the top-listed Clothing Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
Addis Ababa