Yesuf Anwar
21/01/2022
አንዋር የሱፍ
09 65 00 75 55
*የሀልቡላሎ ቦሌ ኦሎምፒያ ታወር አፓርትመንት ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ላይ ነን!!!
*ከባምቢስ ወደ ደንበል በሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ ግሪክ ስኩል/ግሪክ ክለብ መግቢያ ላይ ይገኛል።
*የግንባታው ደረጃ ልስን (Plastering) ላይ የሚገኝ እና በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ።
*ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ198.74 ካ.ሜ እስከ 205.21 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሶስት መኝታ እና አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን
*እንደዚሁም ስፋታቸው ከ25.67 ካ.ሜ እስከ 150.88 ካ.ሜ ድረስ ስፋት ያላቸው የንግድ ሱቆች ከመሬት ወለል (ግራውንድ ፍሎር) እስከ ሁለተኛ ፎቅ ድረስ ይገኛሉ።
*በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ
* በ30% ቅድሚያ ክፍያ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ
*ለአፓርትመንት ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ራሳቸውን የቻሉ የተለዩ መግቢያ በሮች ያሉት
* 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
* የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ይሁኑ!!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Gerji Mebrat Haile
Addis Ababa