Dmc Real Estate
🔥🔥🔥አንድ ቤት ለገዛ 1 በነፃ🔥🔥🔥
🔥ድጋሚ የማይገኝ እድል ከ DMC ሪልእስቴት ለቡ መብራት ሃይል ከ Chad Embassy ፊት ለፊት
🔥 25% ታላቅ ቅናሽ (25%Discount )
👉ከ 500,000 ብር ጀምሮ
🔥 የባን ብድር የተመቻቸለት 50%
👉ከ ስትዲዮ(Studio) - ባለ 4 መኝታ ቤት
🔥Studio :- 56 ካሬ
👉ጠቅላላ ዋጋ = 5,927,614
👉ቅድመ ክፍያ 10% = 592,761
🔥 ባለ 1 መኝታ፡- 77.7ካሬ
👉ጠቅላላ ዋጋ = 8,224,565
👉ቅድመ ክፍያ 10%= 822,456
🔥 ባለ 2 መኝታ:- 123.3ካሬ
👉ጠቅላላ ዋጋ =13,051,337
👉ቅድመ ክፍያ 10% = 1,305,133
🔥 ባለ 3 መኝታ :-146 ካሬ
👉ጠቅላላ ዋጋ =15,538,818
👉 ቅድመ ክፍያ 10% = 1,553,881
🔥ባለ 4 መኝታ 181 ካሬ
👉 ጠቅላላ ዋጋ=19,158,897
👉 ቅድመ ክፍያ 10%=1,915,889
🔥ቅድመ ክፍያ:-10% ብቻ ከፍለው
ቀሪውን ቀስ ብለው በ ግንባታ ሂደት የሚከፍሉት !!
በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ የራሳቸው ስቶር(Store),ላውንደሪ(Laundry)
☞ የልጆች መጫወቻ
☞ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ የከርሰ ምድር ውሃ ያለው
📞 0911451388
09/05/2024
ዲኤምሲ ሪል እስቴት
ልዩ መልዕክት ለቤት ለፈላጊዎች ከዲኤምሲ ሪል እስቴት ( ደስታዎ እዚህ ይጀምራል )
ዲኤምሲ ሪል እስቴት የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆነ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባን እንገኛለን።
ቤቱን ባልንበት ጊዜ ገንብቶ ለማስረከብ ዘመኑን የዋጀ የግንባታ ቴክኖሎጂ በመጠቀምና time management ላይ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን እንገኛለን::
የአፓርታማ ቤቶቹ አይነት
✔️ የመኖሪያ አፓርታማ
✔️ የገበያ ሞል
የግንባታ አይነት
✔️ ሙሉ ግንባታ - ሙሉ ፊኒሽንግ ያለቀለት ሲሆን በ 3 አመት (36 ወራት) ወር ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡
✔️ ከፊል ግንባታ - የፊኒሽንግ ስራውን በእርስዎ የእቃ ምርጫ የሚሰራ ሲሆን በ 2 አመት ተኩል (30 ወራት) ዉስጥ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡
ሳይታችን የሚገኝበት አካባቢ
✔️ ለቡ መብራት መስቀለኛ መንገድ ፊትለፊት
👉 ከቦሌ ኤርፖርት 11 ኪሎ ሜትር ብቻ
የቤቶቹ የካሬ ስፋትና የመኝታ ቤት አማራጮቹ
ከባለ 2 መኝታ ጀምሮ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ከነመታጠቢያው ያሟሉ ናቸው ::
ስቱዲዮ
56.60 ካሬ
57.40 ካሬ
ባለ 1 መኝታ ቤት
77.70 ካሬ
85.30 ካሬ
85.60 ካሬ
93.20 ካሬ
98.10 ካሬ
ባለ 2 መኝታ ቤት
123.30 ካሬ
126.10 ካሬ
128.90 ካሬ
129.90 ካሬ
133.90 ካሬ
134.90 ካሬ
143.50 ካሬ
148.20 ካሬ
150.60 ካሬ
153.50 ካሬ
155.80 ካሬ
ባለ 3 መኝታ ቤት
146.80 ካሬ
151.60 ካሬ
153.00 ካሬ
153.30 ካሬ
157.30 ካሬ
158.20 ካሬ
162.10 ካሬ
167.40 ካሬ
173.00 ካሬ
176.10 ካሬ
178.30 ካሬ
181.80 ካሬ
ባለ 4 መኝታ ቤት
177.10 ካሬ
180.40 ካሬ
183.60 ካሬ
186.90 ካሬ
ልዩና ተመራጭ የሚያደርገን
❇️ ግንባታውን በአልሙኒየም ፎርም ዎርክ ቴክኖሎጂ መጠቀማችን
❇️ ግንባታው ተገቢውን እርከን መድረሱን ሳያረጋግጡ የዙር ክፍያ የማናስከፍል መሆናችን፡፡
❇️ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ ላይ የያዘ ለመኖሪያ እና ለንግድ የሚሆን አማራጮችን ማቅረባችን
❇️ የላውንደሪ እና ስቶር ክፍል ማመቻቸታችን
❇️ በአነስተኛ የክፍያ መጠን በ 9 ዙር ተመራጭ የክፍያ መንገድ ማመቻቸታችን
❇️ እያንዳንዱ ህንፃ ላይ 3 ወይም 4 የሰው እና ተጨማሪ 1 የእቃ ሊፍት መኖሩ
❇️ አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ማማላታችን ::
የቅናሽ ፓኬጅ
25% ባንዴ ከከፈሉ 8% ቅናሽ ያገኛሉ
40% ባንዴ ከከፈሉ 10% ቅናሽ ያገኛሉ
55% ባንዴ ከከፈሉ 13% ቅናሽ ያገኛሉ
65% ባንዴ ከከፈሉ 15% ቅናሽ ያገኛሉ
75% ባንዴ ከከፈሉ 18% ቅናሽ ያገኛሉ
85% ባንዴ ከከፈሉ 20% ቅናሽ ያገኛሉ
100% ባንዴ ከከፈሉ 25% ቅናሽ ያገኛሉ
➡️ ለበለጠ መረጃ
Joy Starts Here
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Lebu
Addis Ababa