AyIt HelpDesk
Learn about removing software from a computer, networking through the command line, joining computers to a domain, and more.
24/08/2021
የኮምፒዩተር ቫይረስ ምንድን ነዉ?
በአሁኑ ጊዜ አለማችንን በየአመቱ በቢሊዮን ዶላሮች የሚቆጠር ገንዘብ ኪሳራ ላይ እየጣለ የሚገኘዉ ኮምፒዩተር ቫይረስ ምንድን ነዉ?
ኮምፒዩተር ቫይረስ የሌሎች ሰዎችን የግል መረጃ ለመስረቅ ወይም ለመለወጥ ፣ የኢ ሜይል አካዉንታቸዉን እንደ ባለቤት ለመጠቀም ፣ በኮምፒዉተራቸዉ ላይ ያስቀመጡትን መረጃ ለማጥፋት ፣ ኮምፒዉተራቸዉን ከጥቅም ዉጭ ለማድረግ ወይም ለሌላ የተለየ አላማ የተሰሩ ፕሮግራሞች ሲሆኑ በሌሎች በማራባት (ሀከሮች) ባለቤቱ ሳያዉቅ ይጫናሉ፡፡
አንድ ጊዜ ወደ ኮምፒዩተራችን ከገቡ በኋላ ራሳቸዉን ልክ ስድስተኛ ክፍል ባዮሎጂ ላይ እንደተማርናቸዉ እዉነተኛ ቫይረሶች
በኮምፒዩተራችን ሀርድ ዲስክ ቡት ሴክተር ራም እና ሌሎች ፕሮግራሞች ላይ ራሳቸዉን በሚገርም ፍጥነት በማራባት ኮምፒዩተራችንን ለመረጃ ስርቆትና ቀርፋፋነት ይዳርጉታል፡፡
የኮምፒዩተር ቫይረስ አይነቶች
(1.)Spyware (ሰላዮች)
እነዚህ ፕሮግራሞች ፕሮግራም የተደረጉት የተጠቂዉን ግለሰብ ወይም ተቋም መረጃ ያለባለቤቱ ፈቃድ ለመስረቅ ሲሆን አንዴ የሚፈልገዉን መረጃ ካገኘ በኋላ መረጃዉን በኢ-ሜይል ወይም ሌሎች መንገዶች ለፕሮግራመሩ (ሀከሩ) ይልካል፡፡ ግለሰቡ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ካልሆነ ወደ ፍላሽ ዲስኮች መረጃዉን በማሸሽ የኢንተርኔት አገልግሎት እስኪያገኝ ድረስ ኮምፒዩተራችን ይሽከረከራል፡፡
(2.)Trojan horses (የትሮይ ፈረሶች)
እነዚህ ፕሮግራሞች ልክ እንደ ግሪኩ የትሮይ ፈረስ ራሳቸዉን ጠቃሚ ሶፍትዌር ጌም ቪዲዮ በማስመሰል ዳዉንሎድ እንድናደርጋቸዉ ካደረጉ በኋላ ኢንስታል ስናደርጋቸዉ ያሰብነዉን ሳይሆን ፕሮግራመራቸዉ ያዘዛቸዉን ጥፋት የሚተገብሩ ፕሮግራሞች ናቸዉ፡፡ Trojans ከሌሎች ቫይረሶች የሚለዩት ራሳቸዉን እንዲያባዙ ሆነዉ አለመሰራታቸዉ ነዉ፡፡
(3.) Ransomware (አጋቾች)
እነዚህ ቫይረሶች አንዴ ዉስጥ ከገቡ በኋላ የኮምፒዩተሩን ሲስተም በመቆጣጠር ኮምፒዩተሩን ወይም የኮምፒዩተሩን የሆነ አገልግሎት (ለምሳሌ ኢንተርኔት) እንዳንጠቀምበት ከቆለፉ በኋላ ኮምፒዩተሩን በድጋሚ ለመጠቀም ከፈለግን ለፕሮግራመሩ (ሀከሩ) የማስለቀቂያ ክፍያ እንድንፈጽም ያስገድዱናል፡፡ የተጠየቅነዉንክፍያ መክፈል ካልቻልን ከኮምፒዩተራችን ጋር ተቆራርጠን ቀረን ማለት ነዉ። ምክንያቱም ቀድሞ የተጫነ አንቲ ቫይረስ ከሌለ አዲስ ጭነን ቫይረሱን ለማጥፋት እንዳንችል ቫይረሱ ስለሚከለክለን ነዉ፡፡
(4.) Worms (ዎርምስ)
እነዚህ የቫይረስ አይነቶች የተለመዱና በብዛት የሚገኙ ሲሆኑ መረጃን ከመስረቅ ይልቅ መረጃን መደበቅና ማጥፋት የሚቀናቸዉ ናቸዉ፡፡ ፍላሽ ስንሰካ ሾርትከት የሚሆንብን ከሆነና ያስቀመጥነዉ ዳታ ሳናዉቀዉ የሚጠፋብን ከሆነ ኮምፒዩተራችን በዚህ የቫይረስ አይነት ለመጠቃቱ ምልክት ነዉ፡፡
(5.) Keyloggers (ኪሎገርስ)
አስገራሚ አሰራር ያላቸዉ የቫይረስ አይነቶች ሲሆኑ ተጠቂዉን ሰዉ ባለመረበሽና ፋይል ባለመንካት ይታወቃሉ፡፡ ታዲያ ፋይል ካልሰረቁ ና ተጠቃሚዉን ካልረበሹ ምንድነዉ ቫይረስ የሚያስብላቸዉ የሚል ጥያቄ መነሳቱ አይቀርም፡፡
Keyloggers በዋነኝነት የሚሰሩት ስራ ተጠቂዉ በኮምፒዩተሩ ኪቦርድ ላይ የሚጽፋቸዉን ጽሁፎች ፓስወርዶች እና ሌሎች መረጃዎችን መመዝገብ ሲሆን የግለሰቡን ፓስወርዶች የባንክ መረጃዎች ወዘተ…በቀላሉ ኪቦርዱን ስንጫን የትኛዉን Key እንደተጫንን መዝግበዉ ለፕሮግራመራቸዉ ያስተላልፉልናል፡፡ ከዚያ በኋላ የተሰረቅነዉን መረጃ ተንትኖ ለሚፈልገዉ ተግባር
መጠቀም የሀከሩተግባር ይሆናል፡፡ የኮምፒዩተር ቫይረስ አይነቶች ብዛት ከላይ ለምሳሌ በተጠቀሱት አይነቶች ብቻ
የተወሰኑ አይደሉም፡፡ ነገር ግን ስለ ኮምፒዩተር ቫይረስ አይነቶችና የሚያደርሱት ጥፋት በጨረፍታ ለማሳየት ታስቦ የተዘጋጀ ዝርዝር ነዉ፡፡
ይህንን ያውቁ ኖሯል?
1.) GOOGLE : Global Organization
Of Oriented Group Language Of Earth .
2.) YAHOO : Yet Another Hierarchical
Officious Oracle .
3.) WINDOW : Wide Interactive
Network Development for Office
work Solution
4.) COMPUTER : Common Oriented
Machine Particularly United and used
under Technical and Educational
Research.
5.) VIRUS : Vital Information
Resources Under Siege .
6.) UMTS : Universal Mobile
Telecommunications System .
7.) AMOLED: Active-matrix organic
light-emitting diode
8.) OLED : Organic light-emitting
diode
9.) IMEI: International Mobile
Equipment Identity .
10.) ESN: Electronic Serial Number .
11.) UPS: uninterrupted power supply .
12). HDMI: High-Definition
Multimedia Interface
13.) VPN: virtual private network
14.) APN: Access Point Name
15.) SIM: Subscriber Identity
Module
16.) LED: Light emitting diode.
17.) DLNA: Digital Living Network
Alliance
18.) RAM: Random access memory.
19.) ROM: Read only memory.
20) VGA: Video Graphics Array
21) QVGA: Quarter Video Graphics
Array
22) WVGA: Wide video graphics
array.
23) WXGA: Wide screen Extended
Graphics Array
24) USB: Universal serial Bus
25) WLAN: Wireless Local Area
Network
26.) PPI: Pixels Per Inch
27.) LCD: Liquid Crystal Display.
28.) HSDPA: High speed down-link
packet access.
29.) HSUPA: High-Speed Uplink
Packet Access
30.) HSPA: High Speed Packet
Access
31.) GPRS: General Packet Radio
Service
32.) EDGE: Enhanced Data Rates for
Global Evolution
33.)NFC: Near field communication
34.) OTG: on-the-go
35.) S-LCD: Super Liquid Crystal
Display
36.) O.S: Operating system.
37.) SNS: Social network service
38.) H.S: HOTSPOT
39.) P.O.I: point of interest
40.)GPS: Global Positioning System
41.)DVD: Digital Video Disk / digital
versatile disc
42.)DTP: Desk top publishing.
43.) DNSE: Digital natural sound
engine .
44.) OVI: Ohio Video Intranet
45.)CDMA: Code Division Multiple
Access
46.) WCDMA: Wide-band Code
Division
Multiple Access
47.)GSM: Global System for Mobile
Communications
48.)WI-FI: Wireless Fidelity
49.) DIVX: Digital internet video
access.
50.) .APK: authenticated public key.
51.) J2ME: java 2 micro edition
53.) DELL: Digital electronic link
library.
54.)ACER: Acquisition Collaboration
ExperimentationReflection
55.)RSS: Really simple syndication
56.) TFT: thin film transistor
57.) AMR: Adaptive Multi- Rate
58.) MPEG: moving pictures experts
group
59.)IVRS: Interactive Voice Response
System
60.) HP: Hewlett Packard
ለተጨማሪ መረጃ
Telegram : https://t.me/AyIt_HelpDesk
Facebook: https://www.facebook.com/ICTTechnichalStaff/
Youtube:https://www.youtube.com/channel/UCOoK5IidJ4huXvPESQVI2yA
AyIt HelpDesk This page covers the fundamental IT help desk responsibilities, including software installation, networking, and troubleshooting. Learn about removing software from a computer, networking through the command line, joining computers to a domain, and more.
27/06/2020
ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና
የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ
የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን
የተለያየ
ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት
መታየት
ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and
Linux
ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ
ሰዎች
ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም
ደረጃ
ጥሩ የሚባል ነው፡፡
ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን
ተመራጭ
የሆነ
ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል
ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን
ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ
ወደ
ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን
ማረጋገጥ
ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ
ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም
ቀጭን
እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ
ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ
የስክርን
ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability
ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ
ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ
እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን
ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ
ከፈለጉ
ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን
ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ(CPU),
ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ
ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ
Core
i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን
ስራዎችን
ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን
የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡
በተጨማሪም
ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡
ግራፊክስ
ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን
ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን
እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ
ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን
የላፐቶፕ
አይነት ነው፡፡
4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ
RAM
እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ ላፕቶፖች
በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር
ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ
በላይ
ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡
5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ
አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን በሃገራችን
ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት
አቅም
እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና
መገልበጥ
(copy)ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል እንድናገኝ
ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት
ያለው
ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080
የተሻለ
ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም
ይታወቃል፡፡
7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት
የላፕቶፕ
አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም የሚቆዩ
ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡
8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ
የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa