GH Import Export

GH Import Export

Share

ዋው ማርት አዲስ የፍራንቻይዝ ሲስተም ይዞ መጥቷል! "መነሻችን የአሜሪካው ሰቨን ኢለቨን አሰራር ነው" ብለዋል //ቅዳሜን ከሰአት// 18/08/2025

https://youtu.be/jgbRiWw4LdE?si=XYX8f0ZmW_58WKQ4

ዋው ማርት አዲስ የፍራንቻይዝ ሲስተም ይዞ መጥቷል! "መነሻችን የአሜሪካው ሰቨን ኢለቨን አሰራር ነው" ብለዋል //ቅዳሜን ከሰአት// Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at...

Photos from GH Import Export's post 31/07/2025

፨፨፨እንኳን፨፨፨
፨፨ደስ፨፨
፨፨፨፨አለን አላችሁ፨፨
በኢትዮጲያ ደረጃ የመጀመሪያው የሆነው የዋዉ ማርት ፍራንቻይዝ ንግድ ሱቅ መስራች አባላት በሙሉ።
እነሆ ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀን "ቃል በተግባር" እቅዳችን እሰከ ነሐሴ 30-2017 የመጀመሪያዎቹ ዋው ማርት ፍራንቻይዝ ሱቆች 10 ለመክፈት ባቀድነው መሰረት እነሆ ከእቅዳችን በላይ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በሐያት ፀበል 49 አከባቢ 3 ቅርንጫፍ በሐምሌ መባቻ የፊታችን ቅዳሜ 26/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በይፋ ይከፈታሉ።በዚህ የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ የክፍለከተማና ወረዳ አመራሮች፣አምራቾችና አስመጪ ድርጅቶች በተገኙበት
እንዲሁም
የዋው ማርት ፍራንቻይዝ አባል በመሆን በቀጣይ
በቦሌ ቡልቡላ 3
በየካ አባዶ 3
በለቡ 2
በቦሌ አከባቢ 2
በእንቁላል ፉብሪካ ኮንደምኔም 2 በሀይለ። ጋርመንት 2
በሰሚት 3
በ5 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ ፊት ለፊት 1 በጣፎ የገበያ ማእከል 1
የንግድ ሱቆች ለመክፈት ተመዝግበው ስራ ለመጀመር በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ አባሎቻችንና በፍራንቻይዝ ስም በሚከፈተው የንግድ ሱቅ የቅናሽ ዋጋ ተጠቃሚ የሚሆኑ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የአከባቢው ማህበረሰብ ክፍሎች እና የተለያዩ የሚዲያ ሽፋን የሚሰጡ ተቋማት በተገኙበት ስራችንን በይፋ እንጀምራለን።
በዚህ አጋጣሚ ለዋው ማርት ፍራንቻይዝ በኮሚቴነት የተመረጣችሁ አባላቶቻችም እንኳን ደስ አላችሁ እያልን መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
አላማችን
ሁሉም አይነት የፍጆታ እቅዎች ከአምራች በቀጥታ ወደ ሸማች
በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ህብረተሰቡ በማግልገል የዋጋ ግሸበት መከላከል ነው

።፨፨፨ዋው ማርት፨፨

Photos from GH Import Export's post 16/06/2025

ትርፍ እንጂ ኪሳራ የሌለው ሙሉ ዋስትና ያለው ድርጅት ባለቤት መሆን ከፈለጉ
ከ300- 500 ሺህ መነሻ ካፒታል ይዘው
ወደ ጂ ኤች አልያንስ ስማርት ባዛር አሁኑኑ ይምጡ
• አትራፊ የስራ ቦታ መርጠን

• ሙሉ የሸቀጣሸቀጥ እቃዎችን በቅናሽ በብድርም ጭምር ለሱቅዎ አቅርበን ....

• አልሸጥ ያለውን ዕቃ ለውጠን ..... የስራዎ ዋና አጋር እንሆናለን

ሁለት አመት ከኛ ጋር ከሰሩ የፍንቻይዝ ንግድ ሲስተም አባል እናደርግዎታለን ... የሱቅ ኪራይ
እንከፍልልዎታለን ... የዕቃ መደርደሪያውን አሳምረን በልዩ እናዘጋጃለን ... ዕቃ በነፃ ትራንስፖርት ለሱቅዎ
እናቀርባለን .... ስራው በቃኝ ካሉ የዕቃውን ዋጋ ተምነን ለርስዎ እንከፍላለን .... ጂ ኤች
ለክራይ የሚሆኑ የተመረጡ ሱቆች ስላሉን ሳያመልጥዎ ይፍጠኑ
የኛ ወኪል ሆነው መነገድ ከፈለጉ በአስተማማኝ ትርፍ ከኛ ጋር ይሰራሉ

አድራሻ ... ገርጂ አልፎዝ አጠገብ BMA ፕላዛ 2ኛ እና 7ኛ ፎቅ ያምጡ
0930 20 20 20 /0911 21 07 10 ላይ ይደውሉ
ከጂ ኤች አልያንስ ስማርት ባዛር ከሰሩ .... በፍፁም አይከስሩም !!!

Photos from GH Import Export's post 26/12/2024

የዓመቱ ታላቅ የማጣሪያ ሽያጭ ከዋው!
(BIGGEST CLEARANCE SALE OF THE YEAR)

ቤትዎን በአዲስ ሶፋ፣ መብራት፣ የባኞ ቤትና የኪችን ዕቃዎች…ማስዋብ ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ መልካም አጋጣሚ እነሆ!

እስከ 40% ልዩ የማጣሪያ ቅናሽ የተደረገባቸውን
የቤት ዕቃዎችና የፊኒሺንግ ማቴሪያልስ አቅርበንልዎታል፡፡

ለ1 ወር ብቻ የሚቆይ ስለሆነ
ይህ ዕድል በፍፁም እንዳያመልጥዎ!

አድራሻ፡- ቦሌ አደይ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት የቀድሞው 17 ጤና ጣቢያ አጠገብ የሚገኝ አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

👉የዕቃዎቹ ዋጋ ከታች በምስል ተካቷል
👉ቪዲዮውን የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ያገኙታል

ዋው ፈርኒቸር
(የጂኤች ኢምፖርት ኤክስፖርት እህት ኩባንያ)

በቴሌግራም ይወዳጁን : https://t.me/ghimpex
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 09 44 72 42 02
09 22 72 59 00
09 30 38 94 93

28/06/2024

ይህንን ሰምተዋል?

ከውጭ ኩባንያ ጋር ፍራንቻይዝ በመሆን በአጋርነት እየሰራ የሚገኘው ጂኤች ኢምፖርት ኤክስፖርት የንግድ ሥርዓትን በማዘመን የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ ምርቶችን በአንድ ቦታ የያዘ ምቹ የመገበያያ ቦታና ሁኔታ መፍጠሩን ሰምተዋል?

ወደ ጂኤች የሽያጭ ማዕከል ሲመጡ፡-

👉 የፍጆታ ዕቃዎችን ከገበያው በተሻለ ተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምታሉ፡፡
👉 የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን ከ1 ፍሬ ጀምሮ መገብየት ይችላሉ፡፡
👉 ሸቀጦችን ከቦታ ወደ ቦታ ተዘዋውሮ በመገብየት የሚከሰት ውጣውረድን እና የጊዜ ብክነትን ያስቀራሉ፡፡
👉በሚሸምቱት ዕቃ ጥራት ላይ ሊፈጠር የሚችለውን ስጋት ያስወግዳሉ፡፡
👉ጥራት ያለውንና የሚተማመኑበትን ምርት ከሙሉ ዋስትና ጋር ይሸምታሉ፡፡

ሁሉንም የፍጆታ ዕቃዎች (Consumer Goods) ማለትም፡-

✅ምግብ ነክ ሸቀጦች፣
✅የፅዳት ዕቃዎች፣
✅የፕላስቲክ ውጤቶች፣
✅የማሸጊያና መያዣ ዕቃዎች፣
✅የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሌሎችንም ዕቃዎች ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ከጂኤች ያገኛሉ፡፡

ይምጡና ወርሃዊ ፍጆታዎን በቅናሽ ይሸምቱ!

አድራሻ፦ ቦሌ አዲሱ ስታዲየም የቀድሞ 17 ጤና ጣቢያ አጠገብ ዋው ፈርኒቸር ያለበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ

🔴የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፦ https://t.me/ghimpex

🔴ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ ይደውሉ፦ 0911210710/0930505050

ጂኤች ኢምፖርት ኤክስፖርት
(ሁሉም በጅምላ)

GH Import Export Diversified Products in One Window

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Imperial Hotel, Next To Alfoz Plaza, BMA Plaza 7th Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00