Unique 7000 Church New Chapter Chapel

Unique 7000 Church New Chapter Chapel

Share

26/05/2026

1 ቀን ብቻ ቀረው | 1 DAYS LEFT

🙏🇪🇹 ብሄራዊ የፀሎት ቀን
National Prayer Day 🇪🇹🙏

📅 ረቡዕ ግንቦት 19 ቀን
⏰ ከ9 ሰአት ጀምሮ

📍 በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

🕊🌍 ስለ ቤተሰብ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን ፣ ስለ ትውልድ ፣ ስለአገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች በእግዚአብሔር ፊት የፀሎትና የምልጃ ጊዜ

አገልጋዮች -
ቄስ ሳሙኤል ሐይሉ
(ከኢትዮጵያ ኒው ሚሊኒየም 2000 ፕሬየር ቼይን)

ፓስተር አቢ እምሻው

ዪኒክ የፀሎት ካውንስል

📢 ግንቦት 19 የፊታችን ረቡዕ
(በካላንደር ዝግ ቀን ስለሆነ ጉባኤያችን ቀደም ብሎ በ9 ሰዓ ት ይጀምራል)

🙏 🇪🇹 ⏳ በጊዜ ኑ....ስለ ምድራችን እንፀልይ!

24/05/2026

🔴 የእሁድ መደበኛ ጉባዔ | የቀጥታ ስርጭት | LIVE

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa