Prime dish installer
🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕
😅ሰላም የTelegram ቻናላችን ቤተሰብ እንደምን ከረማቹ
ለSmart Tv ለ Android Tv እና ለ Android Phone የሚሆኑ ነፃ የእግርኳስ እና የፊልም መመልከቻ የሚሆኑ በርከት ያሉ Applicationኖችን በሁለተኛው ቻናላችን አስቀምጠንሎታ
🔽🔽🔽ከታች ባስቀመጥንላቹ Link በመጫን አገልግሎቱን በነፃ መጠቀም ይችላሉ🔽🔽
❤️🔥 LIKE እና Share ማድረግን ለወዳጅ ዘመዶ ያድርሱ
⭐ሁሌም አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ቻናላችንን Join ያድርጉ።
t.ime/abdi36
22/04/2026
በሆርሙዝ ሰርጥ ሶስት መርከቦች ተመቱ
📌ሁለቱ በኢራን ቁጥጥር ስር ዋሉ
በሆርሙዝ ሰርጥ በሶስት መርከቦች ላይ በደረሰ ጥቃት አንደኛዋ በእሳት ስትያያዝ፣ ሁለቱ ደግሞ በኢራን ወታደራዊ ኃይል ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የዩኬ የባህር ንግድ ኦፕሬሽን ማዕከል አስታወቀ።
ጥቃቱ የተፈጸመው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሁለቱ ሀገራት ድርድር እስኪሻሻል የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንደሚያራዝሙ በተናገሩ ማግስት ነው።
የኢራን ወገን የተኩስ አቁም ማራዘሚያውን "ጊዜ የመግዣ ዘዴ" ሲል ያጣጣለው ሲሆን፤ በፓኪስታን ሊካሄድ የነበረው ድርድርም ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ወደ ስፍራው ባለመምጣታቸው በዚህ ሳምንት የመካሄዱ ተስፋ አነስተኛ መሆኑ ተገልጿል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa