Ethio-fun
27/04/2026
ጋሽ ስብሃት ስለሞት እንዲህ ብሎ ነበር!
"እኛ ሟች ነን ከመሞታችን በፊት ግን ሟች አምላክ አንሁን ፣ ሞትን እንቅደመው!
ተዘጋጀህም አልተዘጋጀህም ጉዳዩ አንድ ቀን ያበቃል።
ከእንግዲህ የምትወጣ ፀሐይ አትኖርም!
ደቂቃዎችም ፣ ቀኖችም የሉም!
ጢምህ ፣ አትንኩኝ ባይነትህ፣ ኩምታዎችህ እና ቅናትህ ጨርሶ ይጠፋሉ!
እንደዚሁም ተስፋዎች፣ ፅኑ ፍላጎቶችህ፣ እቅዶችህ፣ የስራ ዝርዝሮችህ ጊዜ ያለፈባቸው ይሆናሉ!
እኔ የምሞተው በሚወዱኝ ሰዎች ልብ ውስጥ መረሳት ስጀምር ነው! ሥጋዬ ሞተ ብለሽ አትዘኝ!
በልብሽ ረስተሽኝ በአፀደ ሥጋ ከምንከላወስ ሞቼ ብታስታውሺኝ ለኔ ምርጫዬ ነው!"
ጋሽ ስብሃት ገብረ እግዚአብሔር በመጨረሻዎቹ ቀናት ከፃፈው .. !
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa