Moti Hunda
09/11/2022
✍️3 ነገሮች
☸️በህይወት አንዴ ከሄዱ በኋላ የማይመለሱ...
ጊዜ
ቃል
ዕድሎች
☸️3 ነገሮች ሁለም ሰው ሊኖረው የሚገባው
ታማኝነት
ሰላም
ተስፋ
☸️3 ነገሮች በህይወት ዋጋ ያላቸው
ስኬት
ህልሜ
ሀብት
☸️3 ነገሮች ጥሩ ሰው የሚያደርጉን
አክብሮት
ጠንከሮ_መስራት
ተነሳሽነት
☸️ሶስት ነገሮች ሰዎችን ያጠፋሉ
ኩራት
መስገብገብ
ቁጣ
☸️ሶስት ነገሮች የሰው ልጅን የሚያድኑት
ፈጣሪ
እምነት
ተስፋ
☸️ሶስት ነገሮች ለሰው ልጅ የሚያስፈልጉት
ፍቅር
ተስፋ
እምነት
☸️3 ነገሮች የሰው ልጅ የሚያሳድጉት
በራስ_መተማመን
ሰዎችን_ጋር_መስራትና
ስራን ለነገ አለማሳደር
☸️3 ነገሮች የሰው ልጅን የሚያጠፉ
ጥላቻ
ሱስ
ፍራቻ
09/11/2022
የብልፅግናችን ጉዞ መሰረቶች በአፍሪካ አውድ ፦
👉 የጋራ ጥቅምን መሰረት ያደረገ ፦
አብሮ ማደግን፣ መተባበርን የሚደግፍ፣ ተለይቶ ከመበልፀግ ይልቅ በመደመር እሳቤ የተጠናከረ ግንኙነት የዳበረበት እና በጋራ ለማደግ ምቹ ሁኔታዎች የተፈጠሩባት አፍሪካን መፍጠር።
👉 ሀገራዊ ፍላጎትን የሚያስከብር ፦
ከኢትዮጵያ ውስጣዊ ፍላጎቶች ጋር የሚጣጣም ሉአላዊነቷን እና የሁለንተናዊ ብልፅግና ጉዞዋን ያከበረ ወዳጅነትን ማዳበር
👉 ወንድማማችነትን የሚያጎለብት ፦
መቀራረብ፣ አብሮ መስራት፣ መበልጸግ በወንድማማችነት ስሜት የዳበረ እንዲሆን እና ጠንካራ ህዝብ ለህዝብ ትስስር ያላት አፍሪካ እንድትፈጠር ግብአት መሆን።
👉 ታሪክን የሚያከብርና የሚያስቀጥል ፦
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዘንድ ያላትን ቀደምት ታሪክና ክብር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ማስቻል ነው።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa