CBE NOOR

CBE NOOR

Share

CBE was legally established as a share company in 1963. Since then, it has been playing significant roles in the development of the country. Currently CBE has more than 38.9 million account holders in its more than 1879 branches and the number of Mobile and Internet Banking users also reached more than 6 million and 39K. Active ATM card holders reached more than 8.8 million and 17 million CBE Birr users.

Photos from CBE NOOR's post 04/06/2026

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የቪዛ ዓለም አቀፍ የክፍያ ካርድ ይፋ አደረጉ
****
ማምሻውን በስካይ ላይት ሆቴል በተዘጋጀ መርሀ ግብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቪዛ ኩባንያ ጋር በመተባበር ይፋ ያደረጉት የክፍያ ካርድ ደንበኞች በውጭ ሀገራት ቆይታቸው በቀላሉ ክፍያ እንዲፈጽሙ የሚያስችል ነው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሼባ ማይልስ አባላት የሆኑ መንገደኞች በሚደርሱበት ማንኛውም የዓለም መዳረሻ ካርዱን በሽያጭ መፈጸሚያ ማሽን (POS) ወይም ለኦንላይን ግብይት በሚጠቀሙበት ጊዜ ተጨማሪ የጉዞ ማይል ሽልማት እንደሚያስገኝላቸው ታውቋል፡፡

03/06/2026

አሁን ነው መላክ
ጉርሻው ተረፍረፍ ያለ ነዋ!
****
ከውጭ ሀገራት በ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ እና ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 10 በመቶ ጉርሻ፤

እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 9 በመቶ ተጨማሪ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!

***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Ras Desta Damtew
Addis Ababa
0000