Temer properties
🥁 65% /35%
🌬እንኳን ደስ አላችሁ💫💫💫
🌬 አሁን ቀደም ያመለጣችሁ ደንበኞቻችን ወርቃማ እድል በዲፕሎማቲክ መንደር በሳርቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ ለውስን ቤቶች ብቻ
🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ
🌬 65% ሲከፍሉ 35% እኛ ልዩ ቅናሽ አቅርበናል።
🏠 80 ካሬ ሜትር ባለ ሁለት መኝታ
🥁ሙሉ ክፍያ 5,770,050ብር
🏠146 ካሬ ሜትር ባለሶስት መኝታ
🥁ሙሉ ክፍያ 10,896,600 ብር
✅ መገልገያዎች
👉 ሁለት ዘመናዊ የሰው እና አንድ የእቃ ሊፍቶች
👉 የመኪና ማቆሚያ ቦታ
👉 ቴራስ
👉 ያልተገደበ የውሃ አቅርቦት
👉 የመጠባበቂያ ጀነሬተር
👉 የደህንነት ካሜራ
👉ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ እና ኢንተርኮም ሲስተም
እንዲሁም
⛳️ ገላን ኮንደምንየም
🗣ሱቆች ከ23 ካሬሜትር ጀምሮ
በ500,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን።
🕹ለበለጠ መረጃ:- 0919780624
ይደውሉ! በwhatsapp ያገኙናል።
ይፍጠኑ
#ሱቆች #ሱቆች #ሱቆች #ሱቆች #ሱቆች #ሱቆች #ሱቆች
መሀል አዲስአበባ ውስጥ ሱቅ እንዲኖራቹ የምትፈልጉ ነጋዴዎች ፣ አከራዮች እና ዲያስፖራዎች በመሀል አዲስአበባ #ፒያሳ አድዋ ሙዝየም አጠገብ 2ቤዝመንት +G+5 የንግድ ሱቅ ከቴምር ሪልስቴት እነሆ። 0937341286 | 0714558361.
✅ 2 ቤዝመንት + G+5 የንግድ ሞል ለሱቅ እና ቢሮ የሚሆኑ
✅ በ 18 ወር ተጠናቀው ስራ የሚጀምሩ
✅ 10,000 መኪና ማቆምያ ግዙፍ ተርሚናል ፊት ለፊት
👉ዋጋ እና አከፋፈል የቀሩን ሱቆች ላይ
♦️Ground inside mall ሞል ውስጥ
🏦 ሙሉ ክፍያ 7 ሚልዮን ብር
🏦 ቅድመ ክፍያ = 2.8ሚልዮን ብር
♦️ 1ኛ ላይ ሞል ውስጥ | First Floor
🏦 ሙሉ ክፍያ =4.6 ሚልዮን ብር
🏦 ቅድመ ክፍያ = 2 ሚልዮን ብር
♦️2ተኛ ላይ ሞል ውስጥ | Second Floor
🏦 ሙሉ ክፍያ =4ሚልዮን ብር
🏦 ቅድመ ክፍያ = 1.5 ሚልዮን ብር
♦️3ተኛ ላይ ሞል ውስጥ | Third Floor
🏦 ሙሉ ክፍያ =3.5 ሚልዮን
🏦 ቅድመ ክፍያ = 1.2 ሚልዮን
👉 ያለምንም ጭማሪ እና ወለድ በሀገራችን ብር ብቻ መሸጣችን እንዲሁም ግንባታው እያዩት ማስከፈላችን ልዩ ያደርገናል።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251919780624
https://t.me/TemerRealEstateSalesAdvisor
WhatsApp. https://wa.me/251937341286
#ሱቆች
10/10/2025
ጊፍት ሪል ስቴት በ2% ቅድመ ክፍያ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቀረበ
************
ጊፍት ሪል ስቴት ሁለተኛውን የአዲስ ዓመት የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ በይፋ አስጀምሯል፡፡
በኤክስፖው እስከ 25% ቅናሽ በማድረግ በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል ዕድል አመቻችቷል፡፡
የሽያጭ ኤክስፖው ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 8/ 2018 ዓ.ም. የሚካሄድ ሲሆን 1 ሺህ 500 ቤቶች ለሽያጭ ቀርበዋል፡፡
አንጋፋው ጊፍት ሪል ስቴት፣ ሦስት መንደሮችን ጨርሶ ለህብረተሰቡ ባስረከበበት ማግስት፣ አራተኛውን የጊፍት ሜትሮፖሊታን መንደር፣ “የዋና ከተማችን ዋና ከተማ” በሆነው በለገሃር ላይ 4 ሺህ ቤቶችን በጥራት በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡
ከነዚህ መካከል የ12 ሺህ ቤቶች ማስፋፊያ አካል የሆኑ በሁለተኛና ሶስተኛ ዙሮች የሚገነቡ 8 ሺህ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች፣ እንዲሁም በ6 ኪሎ፣ በቦሌ መድሃኒዓለም፣ በፊጋ፣ በ22 ማዞሪያ፣ በተክለሃይማኖት፣ በሲኤምሲ እና በሌሎች አካባቢዎች 4 ሺህ፤ በአጠቃላይ ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች ተዋውቀዋል፡፡
ለኑሮ ምቹ በሆኑት መንደሮቻችን፣ ትምህርት ቤ/ቶች፣ የህክምና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ስፍራዎች ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ተካተዋል፡፡
ጊፍት ሪል ስቴት፣ እስካሁን፣ በ165 ሺህ ካሬሜትር ላይ በሲኤምሲ እና ፈረስ ቤት ሦስት ትላልቅ መንደሮችን ገንብቶ ለማኅበረሰቡ በማስረከብ ተዓማኒነትን አትርፏል፡፡
ለበለጠ መረጃ:-
0919780624
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa