NOVA Training Center

NOVA Training Center

Share

30/06/2023

ለ Graphics Design, Video Editing, Animation እንዲሁም Basic Computer ክህሎት ፈላጊዎች በሙሉ ፤ እንኳን ደስ አላችሁ!

YouTuber & TikToker ለኾናችሁና ገንዘብ Online መስራት ለምትፈልጉም ልዩ Video editing ትምህርት ተዘጋጅቶላችኀል፡፡

📸🖼📸 Graphics design
💢Adobe Photoshop
💢Adobe Illustrator
💢Adobe InDesign

📽🎞🎞🎞📽Vedio Editing
💢Adobe Premiere
💢Adobe Aftereffect

🎥Animantion
Blender & Cinima 4D
Programming (Coding)
Web Development
++

Basic Computer /መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እና Microsoft Package

Microsoft Word Document
Microsoft Powerpoint Presentation
Microsoft Excel Worksheet

የትምህርት ጊዜ፦ ከሰኞ እስከ እሑድ
ጠዋት / ከሰአት / ማታ ባመችዎት ፈረቃ

ሁሉም ስልጠናዋች በተግባር የተደገፉና እያንዳንዳቸዉ 1 ወር ጀምሮ እስከ 3 ወር የሚወስዱ ናቸው፡፡

በግሩኘ ለሚመጡ የተለየ ቅናሽ አለን እንዲሁም ለብቻ በ VIP ክላስ በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት ቦታ አልያም መተዉ መማር ይችላሉ ፡፡

👉ኖቫ የኮምፒውተር ትምህርት ማሰልጠኛ ተቋም 🖥💻🖥 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና

አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219)

ለበለጠ መረጃና ይደውሉልን
0912664084
💫💫💫💫💫t.me/ethionova
አብረዉን ከዘመኑ ጋር ይራመዱ!
በልህቀት እያሰለጠንን እንገኛለን

25/01/2023

2ኛ ዙር Digital Marketing Seminar

👉ኖቫ ማሰልጠኛ ተቋም ለ2ኛ ዙር 📱🖥📱 100% በተግባር የተደገፈ የዲጂታል ማርኬቲንግ ሴሚናር (Digital Marketing) ስልጠና ለስራ ፈላጊ ወጣቶች፣ ለነጋዴዎች፣ ለዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎች እንዲሁም ለ12ኛ ክፍል ውጤት ጠባቂዎች ሊሰጥ ነው፡፡

ስልጠናው በስልካችን ስራ የምንፈጥርበትን አማራጮች፣ መሰረታዊ የዲጂታል ማርኬቲንግ ዕውቀት፣ በማህበራዊ ሚዲያ ራሳችንን ማስተዋወቅ ስራችንን ማስተዋወቅ ላይ ያተኮሩ ስራዎችና መሰረታዊ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ላይ ያተኩራል፡፡

🖼ስልጠናው ጥር 22 ሰኞ ፣ 23 ማክሰኞ እና 24 እሮብ ለ3 ቀናት ይሰጣል
ያሉን ፈረቃዎች ⏰በጠዋት (3-6)
በከሰአት(7-10) ወይም
በማታ(11-2)

📌ያለን ቦታ ውስን ስለኾነ ቀድመው ይመዝገቡ፡፡ #ሰርተፊኬት እንሰጣለን #300 ብር ብቻ

በአካል በመገኘት ወይም በመደወል መመዝገብ ይቻላል ☎️ 0912664084 ይደውሉ፡፡

🏠አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219 እና 221)
ይህ እድል እንዳያመልጣቸው ለሌሎችም ያጋሩ፡፡

NOVA Training Center እኛ እራሳዎትን ፈልገው የሚያገኙበት ቦታ ነን ፡፡

21/07/2022
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Ababa