Saymen Jnr

Saymen Jnr

Share

21/02/2024

Saymen Jur

Photos from Saymen Jnr's post 13/01/2023

#መንፈሳዊነት !!!

መንፈሳዊ ሰው ካልሆንክ እና በሀይማኖት ግዛት ስር ካለህ አዝናለው እግዚአብሔር አምላክ በመንፈስ ቅዱስ የመጨረሻውን የወንጌል መነቃቃት / እየሱስን REVIVAL/ ሲገልጥ ተመልካች ነው ምትሆነው።

መንፈሳዊ ነገር በመንፈስ ስለሚመረመር መንፈሳዊ ሁን በሀይማኖት መንፈሳዊ ነገር እንኳን ለመግለጥ ለመመርመር እራሱ አይቻልም፤ በሚመጣው የእግዚአብሔር ጊዜ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ እንዲጠቀምብህ ከፈለክ መንፈሳዊ ሁን!

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa