Eagle Robotics and Coding

Eagle Robotics and Coding

Share

Eagle Computer Technology is a technology company working on software development and providing computer programming training for primary and high school students starting from grade 2.

30/07/2025

ጎበዜ Gobeze Gobeze is where ambitious people come to learn the art of winning.

23/07/2025
19/07/2025

24 የኮዲንግ ወይንም የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ትምህርት ቤት።

የኮምፒውተር ፕሮግራመር ለመሆን ለሚፈልጉ የሃይስኩል ተማሪዎች የተዘጋጀ የ18 ቀን የስልጠና ፕሮግራም። ለኮምፒውተር የተለየ ፍቅር ላላቸውና የራሳቸውን ሶፍትዌር መፍጠር ለሚፈልጉ የሃይስኩል ተማሪዎች የተዘጋጀ በ3 ሳምንት የሚያልቅ የሙሉ ቀን ፕሮግራም። በሳምንት ለ6 ቀን ጠዋትም ከሰአተ ለተከታታይ ሶስት ሳምንታት ከኛ ጋር የሳልፉ።
ያለን ቦታ ውስን ነው።

የሶፍትዌር ባለሞያ ለመሆን ያሎትን ፍላጎት የሳኩ፤ ከኛም ጋር ውድ ጊዜን ያሳልፋ።

ምን እንደሚፈልጉ ማወቅ እና፤ ፍላጎትዎን ለማሳካት ትክክለኛውን ቦታ ማግኘት ህልምዎን እውነት ያደርገዋል።

ከነሃሴ 1 እስከ ነሃሴ21፣
ሙሉ ክፍያ: 5ሺ ብር።
ቦታው፡05 ዋናው መንገድ ላይ ይተም ክትፎ ፊት ለፊት አይስ ሃዋሳ።

24 የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ትምህርት ቤት።

Send a message to learn more

09/07/2025

ለወላጆች፥ ጊዜውን በሚገባ ይረዱ። የልጅዎ የነገ ህይወት ላይ ዛሬ መልካም አሻራዎን ያኑሩ። የረጅም ጊዜ ልምድ አለን።

ለአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በልዩ መንገድ የተዘጋጀ የኮዲንግ እና ሮቦቲክስ ስልጠና።

የሶፍትዌር ባለሞያ መሆን ይፈልጋሉ?

ለኮምፒውተር የተለየ ፍቅር ላላቸው የሃይስኩል ተማሪዎች ልዩ ፕሮግራም አለን

24 የኮዲንግና ሮቦቲክስ ት/ቤት።

+251926431008
+251934751293

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bole Medhanealem Area , Bole
Addis Ababa