Yared Negu
03/05/2026
ይሄ እውነተኛ ፍቅር ብቻ ያለበት
አቶቢስተራ መርካቶ ነው
አንዱ ወንድሜ ተዳረ
ውድ ጓደኛዬ ወንድም አለም
ዛሬ በሕይወትህ ልዩ ቀን ነው ለምትመኘው ቀን ስላደረሰክ ፈጣሪ ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ሁሉን አሳክቶ በእናትክ ተመርቀክ ደስታችን እጥፍ ድርብ ሆኗል በዚ ቀን ካጠገብክ በመገኘቴ ኮርቻለሁ አኮራከኝ ወንድሜ እንኳን ደስ አላቹ ከባለቤትክ ኑራ ቃሲም ጋር እንኳን ደስ አለህ ጓደኛዬ ወንድም አለም! ❤️ Abadi Bobby Fermino
አምኖ መከዳት እንዴት ያማል::
07/04/2026
ድምጽ እንዲሠጡ ተጋብዘዋል 🔥🔥
በ2ኛው የአፍሪካ ጎልደን አዋርድ ላይ ‘Top Male Radio Oresenter’ በሚል ዘርፍ እጩ ለሆነው እና በአገራችኝ የመዝናኛ ሬድዮ አቅራቢነት ተወዳጅ ለሆነው ለዲጄ ኪንግስተን (ኪንግስተን ሃይሌ) ድምጽ በመስጠት የባለሙያውንም ህነ የሃገራችንን ስም ከፍ እንድናደርግ በአክብርት ተጋብዘዋል! ምንም ማድረግ አይቻልም
ሊንኩም እንሆ
https://www.africagoldenawards.co/nominees/dj-kingston-haile
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa