Nyala Insurance S.C.

Nyala Insurance S.C.

Share

28/05/2026

A secure tomorrow isn't built on luck; it is built on preparation. In our culture, taking care of family is everything. Life insurance is a practical way to build a financial safety net ensuring that your children’s education, your family's daily lifestyle, and your long-term household goals are always protected, no matter what tomorrow brings.
👉Protect the ones you love, Click the link and follow our social media through:https://linktr.ee/NISCO.SocialMediaPresence #የኢንሹራንስ

Photos from Nyala Insurance S.C.'s post 20/05/2026

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ከግንቦት 11 ቀን እስከ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም አጠቃላይ የኢንሹራንስ ግንዛቤ ስልጠና ከ150 በላይ ለሚሆኑ ኮርፖሬት ደንበኞች፤ ከኢንሹራንስ አሰራር ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው የእህት ኩባንያ አመራሮች፤እንዲሁም በአሽከርካሪነት ለተሰማሩ ባለሙያዎች አዲስ አበባ በሚገኘው ቼክ-ኢን ሆቴል በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በተለያዩ የኩባንያው ባለሙያዎች የሚሰጠው ይህ ስልጠና የሞተር ኢንሹራንስ፣ የእሳት እና የመብረቅ አደጋ፣ የመርከብ ኢንሹራንስ፣ የሠራተኛ ካሳ፣ የቡድንና የግል አደጋ ኢንሹራንስ፣ የህይወት ኢንሹራንስ፤ የደንበኞች ካሳ አገልግሎት፤እንዲሁም የኢንሹራንስ አሰራር ህግችንና ደንቦችን በስፋት ይዳስሳል። ከዚህ በተጨማሪም በየጊዜው በሕይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ በሚደረገው ጥረት አሽከርካሪዎች የበለጠ ግንዘቤ እንዲያዳብሩና ሚናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የመንገድ ላይ የደህንነት ጥንቃቄ፣ የተሽከርካሪዎች ብቃትና ፍተሻ፣ የካሳ አከፋፈል ሥርዓት፤እንዲሁም የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ አሰጣጥ በስልጠናው ተካቷል፡፡
👉 ስለ ኒያላ ኢንሹራንስ አገልግሎቶች እና መሰል ስልጠናዎች የበለጠ ለማወቅ ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ ;- https://linktr.ee/NISCO.SocialMediaPresence
#የኢንሹራንስ

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa