Pink house

Pink house

Share

Join group chat on Telegram 20/06/2023

ሰላም✋ የ 💃 ቤተሰቦች😍 ዛሬ በጤናችንና ለውብታችን ተሰማሚ የሆነውን የአቮካዶ 🥑🥑ጥቅም ይዘንላችሁ መጥተናል

🥑አቮካዶየ🥑

1. በሰውነታችን የሚገኝን የኮሌስትሮል መጠን ዝቅ
በማድረግ ረገድ አቻ የለውም፣

2. በውስጡ ያዘለው ቫይታሚን ኤ ለልብ ህመም/ ስትሮክ
የመጋለጥ ዕድላችንንም በእጅጉ ይቀንሳል፣ እርጅናን
ለመከላከል እና የቆዳ ውበት ተጠብቆ እንዲቆይ ይረዳሉ፣

3. በአቮካዶ ውስጥ በብዙ መጠን የሚገኘው አንቲ
ኦክሲዳንት ቆዳ እንዳይሸበሸብ እና የሞቱ የቆዳ ሴሎች
እራሳቸውን እንዲተኩ ሲያግዝ ካሮቲኖይድስ የተባለው
ንጥረ ነገርም በቆዳ ላይ የሚታዩና የቆዳን ውበት የሚቀንሱ
ምልክቶች እንዳይከሰቱ ያደርጋል።

4. ክብደት ለመቀነስ ፍቱን ነው፣

5. ለስኳር ህመምተኞች ተመራጭ ነው፣ በአቮካዶ ውስጥ
በጥሩ መጠን የሚገኘው ፖታሺየም በደማችን ውስጥ
ያለውን የግሉኮስ መጠን በማመጣጠን በሰውነት ውስጥ
የልብ ስራንና የስኳር መጠንን የተረጋጋ እንዲሆን ያስችላል።

ሰናይ ምሽት 💃 telegram channel ይቀላቀሉን!
https://t.me/+eXNT1JYNW-tjZWJk
Share like and join 🙏🙏

Join group chat on Telegram

20/02/2023

ባሳለፍናቸው ወራቶች አስደናቂውን የ ካይኒን $3,000 የሚያወጣውን የ Balenciaga ምርት የሆነውን አስገራሚ boots ትሬንድ አስተውለናል እና አሁን ባለንበት February በተለምዶ የፍቅር ወር በሚባለው ወር $370 የሚያወጣውን red big or cartoon boots የሚባለውን trendy ሆነው አስተውለናል

Red big cartoon boots Valentine’s Day ምክንያት በማድረግ ነው ገብያ ላይ የወጣው ሆኖም ብዙ ታዋቂ celebrity እንዲሁም ፋሽን ተከታዮች ለብሰውት ታይተዋል ብዙ ግዜ animation ፊልሞች ላይ ነበር የሚታየው ሆኖም ጥቂት ሰዎች ወደውት እየለበሱት ነው ፋሽን ለማለት ይከብዳል ፋሽን የሚባለው በብዙ ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኝ outfits ነው

እንደኔ የካይኒ ይሻለኛል btw ካይኔ አለባበሱን ብዙዎች ይከተሉታል ከባላንሴጋ ምርት ጫማው ውጪ ብዙ ግዜ ውድ ነገር አይጠቀምም የራሱ ምርት የሆነው yeezy ቢሆን እንኳን እርካሽ ባይሆንም ውድ አደለም በተለይ አልባሳቱ hoodie jeans oversized T-shirt የሚለብሳቸው ብዙ ግዜ GAP ምርቶች ናቸው ይሄም በብዙ ወጣቶች ተወዳጅ እንዲሆን አድርጎታል አለባበሱን ጋፕ እርካሽ ባይባልም ሆዲ ጅንስ ቲሸርታቸው $100 አይበልጥም ብዙ ግዜ

በዚ ምክንያት how to wear like Kanye West የሚሉ ብዙ ፔች ዩቱበሮች ታገኛላቹ በወጣቱ ዘንድ ተቀባይነት ስላለው ኢትዮጵያን ወንዶች መከተል ትችላላቹ

ለሴትም እንደኔ tomboy style ለምትወዱ ይሆናል

house 😍💃

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa