Digital Equb

Digital Equb

Share

13/05/2026

አማራጭ የክፍያ መንገዶችን ባካተተው የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ ካሉበት ቦታ ሆነው ዕቁብዎን ይጀምሩ።

•የነጋዴዎች ዕቁብ
ዕለታዊ ከብር 500 - 15,000 የሚጥሉበት ፣ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 52,500-1,575,000 ለ 7 ሰው ሳምንታዊ ደራሽ

•የሹፌሮች ዕቁብ
ዕለታዊ ከብር 300 - 1,000 የሚጥሉበት፣ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 31,500-105,000 ለ 7 ሰው ሳምንታዊ ደራሽ

•የሠራተኞች ዕቁብ
ወርሃዊ ከብር 2,000 - 30,000 የሚጥሉበት ፣የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 10,000-150,000 ለ 1 ሰው ወርሃዊ ደራሽ

•የዓይነት ዕቁብ
ዕለታዊ ብር 410 የሚጥሉበት የምግብ ማብሰያ ኦቭን ለ 7 ሰው ሳምንታዊ ደራሽ

ዛሬውኑ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በማውረድ ዕቁቦን ይጀምሩ!

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።

በቴሌ ብር ሱፐር አፕ፣በሲቢኢ ብር ፕላስ፣ በዳሽን ሱፐራአፕ እና ኤምፔሳ ላይም እንገኛለን።

#እቁብ

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Kazanchis, Bloom Tower 4th Floor
Addis Ababa