Belay Ngussie
21/06/2025
የሚመካ ቢኖር በፈጣሪው እና በሰራው በጎ ነገር ይመካ ቁስ እና ብር አላፊ ነው መጥፊያውንም ተፈፅሞ አይታወቁም
ኢራን 🇮🇷
በሰሜናዊ ኢራን በተለይም ከቴህራን በስተምስራቅ በምትገኘው ደማቬንድ ከተማ አቅራቢያ 5.1 magnitud ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተው 7 ኪሎ ሜትር ጥልቀት ላይ ነው።
ሰዎች በፍርሃት ቤታቸውን ለቀው በመውጣታቸው የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን እና 22 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን ሪፖርቶች ያመለክታሉ።
የመሬት መንቀጥቀጡ ቴህራን ውስጥም የተሰማ ሲሆን፣ አንዳንድ ነዋሪዎች ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ አድርጓል።
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
03/05/2025
https://www.freelancer.com/get/belayd?f=give
Get $20 USD off when you sign up at Freelancer the world's largest freelancing and crowdsourcing marketplace. Get $20 USD for your first project on Freelancer.com, the world's largest freelancing and crowdsourcing marketplace.
19/02/2023
አሁንም ፍትህን እንጠይቃለን!
እንፋታውም እነሆ ካህንኔን በጥፊ የመታው ወንበዴ ሙሉ መረጃ ተገኝቷል
ስም፦ ኢንስፔክተር ሙላቱ ጅማ ይባላል
የስራ ኃላፊነት፦የወርጃርሶ ወረዳ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ
#ስልክ፦ 251_9_14_27_15_04
አድራሻ ፦ጎሃፅዮን
ስራው ፦ጎሃ ፅዮን ኬላ ፍተሻ ላይ የሚሰራ
መረጃውን ቢያንስ ለ10 ሰው #ሼር በማድረግ በህግ ጥላ ስር እንዲውል የሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሃላፊነት ነው።🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa