Atrafi Solution

Atrafi Solution

Share

በ59 ሺህ ብር የመኪና ባለቤት ይሁኑ!

በኢትዮጵያ ያለውን የትራንስፖርት ዘርፍ ችግር በመረዳት ቀጣይነት ያለው እና አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የመኪና ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችል ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ ሀሳብን ያካተተ ACE የተሰኘ ሞዴል በመቅረፅ እየሰራ ያለ አገር በቀል ኩባንያ ነው፡፡

08/01/2025

የ E-Star እና BYD Seagull
መኪና ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አትራፊ ሶሉሽን አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በአነስተኛ ቅድመ-ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሃዊ ቁጠባ የመኪና ባለቤት ለማድረግ ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ-ሐሳብ ላይ የተመሰረተ ACE የተባለ ሞዴል ቀርፆ አባላትን እስከ ጥር 21 2017 ዓ.ም ድረስ በመመዝገብ ላይ ይገኛል፡፡

በሞዴሉ አሰራር መሰረት መኪና ለምናስረክባቸው አባላት የምናስተላልፋቸውን መኪናዎች የሚያቀርቡ አስመጪዎች በማስፈለጋቸው በንግድ ህጉ መሰረት ተመዝግባችሁ ከላይ የተጠቀሱትን የ2024/25 ሞዴል መኪናዎች በማስመጣትና መሸጥ ስራዎች ላይ ተሰማርታችሁ የምትገኙ የወቅቱን ግብር የከፈላችሁና ንግድ ፍቃድ ያደሳችሁ ድርጅቶች ከታች በተቀመጠው አድራሻ ሙሉ ሰነዶቻችሁንና በሁለቱም የመኪና አይነቶች ስቶክ ያላችሁን የመኪና ብዛቶች ከነዋጋቸው በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

የመጨረሻ ማስገቢያ ቀን ጥር 10/2017 ዓ.ም ነው፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-
• ሃያሁለት አደባባይ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18

ኢሜል፡[email protected]

የእሁድ ጥር 4/2017 ዓ.ም ሪፖርተር ጋዜጣ ይመልከቱ!

አትራፊ ሶሉሽን!
ህልምዎን አስረካቢ!

Atrafi Solution በ59 ሺህ ብር የመኪና ባለቤት ይሁኑ!

በኢትዮጵያ ያለውን የትራንስፖርት ዘርፍ ችግር በመረዳት ቀጣይነት ያለው እና አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የመኪና ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችል ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ ሀሳብን ያካተተ ACE የተሰኘ ሞዴል በመቅረፅ እየሰራ ያለ አገር በቀል ኩባንያ ነው፡፡

08/01/2025

ዘንድሮ ሁሉም ባለመኪና ሊሆን ነው!

ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ-ሃሳብ ላይ ተመስርቶ በአትራፊ ሶሉሽን የ 3 እና 5 ዓመት የጊዜ አማራጭ ይዞ በተቀረፀው ሞዴል

59 ሺህ ብር ብቻ ቅድመ-ክፍያ ፈፅመው ከተመዘገቡ እና 3000 ብር በየወሩ መቆጠብ ከቻሉ …

በየሶስት ወሩ በሚወጣ ዕጣ በራስዎ ስም የተገዛ E-star እና BYD 2024 ሞዴል የኤለክትሪክ መኪና ባለቤት ይሆናሉ፡፡

ከዚያም…..በመኪናዎት እየሰሩ አልያም በራስዎ መንገድ ቀሪውን ይከፍላሉ ወይም አትራፊ ሶሉሽን ሙሉ ሃላፊነቱን ወስዶ በመኪናዎ ገቢ ቀሪ ክፍያዎት እንዲከፈል ያደርጋል፡፡

እችን ታክል ስጋት እንዳይገባዎት ክፍያዎችን በጠቅላላ የሚያስቀምጡት በዝግ የሂሳብ ቁጥር ነው፡፡

ምዝገባ ጥር 21 ይጠናቀቃል!!!

ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ከወለድ ነፃ ነው!

አድራሻ፡-

• ሃያ ሁለት ጎላጎል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18
• መገናኛ የካ ክ/ከተማ ፊትለፊት ማራቶን ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 414

ስልክ ቁጥር
• 0915369595
• 0915379595
• 0940410329
• 0940410328
• 0940410327
• 0940410326

አትራፊ ሶሉሽን
ህልምዎን አስረካቢ!

07/01/2025

#መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ❗️

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa