Mele ka Mobile & Computer Solution
17/12/2022
Geepas toolz
12v Ni-cd battery
10mm keyless chuk
Torque setting: 15+1
Charge time 3-5hrs
No load speed: p-550rpm
Output: Dc 15v 400mA
Price 4999.00
Call 0911541281
12/05/2022
ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ በግማሽ ሰከንድ ከዓይን ጥቅሻ የሚፈጥነውን የአምስተኛውን ትውልድ '5G' ኔትዎርክ በኢትዮጵያ አስጀመረ።
ኩባንያው በ1 ዓመት ውስጥ በ150 የተለያዩ ቦታዎች የ'5G'ን የሞባይል ኔትዎርክ አዳርሳለሁ ብሏል።
'5G' በ1 ሰከንድ ባነሰ ፍጥነት መረጃን መቀባበል የተቻልበት ኢንተርኔት ነው።
በ1 ኪሎ ሜትር 1 ሚሊየን ቴክኖዎችን ማስተሳሰር ይችላል
የማስመረቂያ ስነስርዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል ተከናውኗል።
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ቴክኖሎጂውን አስመርቀው ማብራርያ ሰጥተዋል።
የኮምንኬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ባልቻ ሬባ ጨምሮ የተለያ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
አምስተኛው ትውልድ ለ ግብርና ለ ህክምና ለግዙፍ ኢንዱስትሪዎች ለማዕድንና ለመሳሰሉትም በብርቱ ይጠቅማል ተብሏል።
Source
ተህቦ ንጉሴ
19/03/2022
Origional Samsung M12
Ram 4GB
Storage 64GB
Packed new
Color black
11800 birr
0911541281
22/02/2022
Asus laptop
Model - x44h
Procesor 👉Core i3
HDD👉 256GB ..SSD
RAM👉 4GB
OS 👉Windows 11
WITHOUT BATTERY
Price 9900.00
Call me 0911541281
27/05/2021
የ5ኛ ትውልድ (5G) የኢንተርኔት አገልግሎት
| ኢትዮ ቴሌኮም ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2022 እጅግ ፈጣን የሆነውን የ5ኛ ትውልድ (5G) የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ እንደምትሆን ተናገረ።
ኩባንያው ይህን የተናገረው ማክሰኞ ዕለት በምሥራቅ ሪጅን የላቀ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የ4ኛ ትውልድ (4ጂ) LTE አድቫንስድ አገልግሎት ማስጀመሩን ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው።
ኩባንያው የ4G/LTE አገልግሎት የማስፋፊያ ሥራዎችን በብርቱ እያከናወነ መሆኑን ተናግሯል።
ኢትዮ ቴሌኮም በምሥራቅ ሪጅን ከሚገኙ ከተሞች በድሬዳዋ፣ በጭሮ እና በአይሻ ከተሞች የ4G LTE አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ማስፋፊያ ፕሮጀከት አጠናቅቆ አገልግሎት ማስጀመሩን እወቁልኝ ብሏል።
የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በምሥራቅ ቀጠና የተጀመረው የ4ኛ ትውልድ የዘመነ አገልግሎት አሁን የደረሰውን 25 ሚሊየን የኢንተርኔት ተጠቃሚ ቁጥር ይበልጥ ያሳድገዋል ብለዋል።
የ4G LTE አገልግሎት የላቀ ፍጥነት እና ባንድዊድዝ እንዲሁም የሚያላውስ የዳታ አገልግሎት የሚሰጥ መላ ነው።
ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ የ4G LTE የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎትን ዲጂታይዝ ለማድረግ፣ ምርታማነትን ለማሳደግ እና በአጠቃላይ በቴሌኮም አገልግሎት ዘርፍ ያሉ ሥራዎችን ለማቀላጠፍ ያስችላል ሲሉ ሰምተናል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ የ4G/LTE አገልግሎት የማስፋፊያ ሥራዎችን በተለያዩ የክልል ከተሞችም ማጠናቀቁ የሚታወስ ሲኾን፣ ሌሎች የሀገሪቱ ከተሞችም በቅርብ ቀናት አገልግሎቱን ያገኛሉ መባሉን ሰምተናል፡፡
እየተስፋፋ ያለውን ባለ ከፍተኛ ፍጥነት የሞባይል ኔትወርክ ለመጠቀም የዘመኑ የተንቀሳቃሽ ስልክ ቀፎዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑ ተሰምቷል።
ኢትዮ ቴሌኮም ዘመኑ የደረሰበትን ተንቀሳቃሽ ስልክ የሚጠቀሙ ደንበኞቼ ቁጥር 44 በመቶ ደርሷል ብሏል።
ተህቦ ንጉሴ
18/01/2021
Try it...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
10001
Opening Hours
| Monday | 02:30 - 19:30 |
| Tuesday | 02:30 - 13:30 |
| Wednesday | 02:30 - 13:30 |
| Thursday | 02:30 - 13:30 |
| Friday | 02:30 - 13:30 |
| Saturday | 02:30 - 13:30 |