Google page
28/05/2022
May 14,1948 the black day of Palestine.free palestine.
08/04/2022
⚈ የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አዲስ ሙስሊም ጠል ፕሮጀክት?
—————
ከአሁን ቀደም ❝ወለድ አልባ ባንክ እዘጋለሁ❞ በሚል ሲዝቱ የነበሩት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አሁን ደግሞ ትምህርት ሚኒስቴር ላይ ከመሾማቸው ❝ሙስሊም ተማሪዎች ወይ ከሃይማኖታቸው ወይ ከእምነታቸው አንዱን ይምረጡ❞ ከማለት የማይተናነስ ፕሮጀክት አስጀምረው ሙስሊም ተማሪዎች እንዲዋከቡ እያደረጉ ይገኛሉ!
ይህ ሙስሊም ጠል እርምጃ በምንም መልኩ በዝምታ የሚታለፍ አይሆንም! ምናልባትም በጭምጭምታ እየሰማነው እንዳለው ከመንግሥት ጋር ተመካክሮ አርቲፊሻል የመብት ጥያቄ በመፍጠር በመጅሊሱ ላይ የተቀመጡትን የዶ/ር ዐቢይ (ባለቁልፉ) ሕገ-ወጦች ❝ችግር ፈቺ ጀግና ለማስመሰል❞ የተቀመረ ትያትር ከሆነም ሕዝበ ሙስሊሙ በዚህ የማይታለል መሆኑ ሊታወቅ ይገባል!
#ሶላትክልከላ #ሙስሊምጠልነት #ብርሃኑነጋ #ትምህርትሚኒስቴር #ባልቁልፉ #ኢትዮጵያ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
A. A
Addis Ababa