Geoguard Solutions

Geoguard Solutions

Share

17/11/2025

SECURE YOUR MOVE!
እንቅስቃሴዎ ደህንነቱ የተጠበቀ ይሁን!

18/09/2025
14/07/2025

እኛ እያለን ተሽከርካሪዎ እንዳይሰረቅ

የGPS ቴክኖሎጂን በመጠቀም መኪናዎትን📱ከስልኮ ጋር ያገናኙ
GPS የሴኩሪቲ ሲስተሞችን በአንድ ላይ ይይዛል።
1: Engine Lock/Immobilizer: የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፍ ያስችሎታል። ይህም ማለት አንድ ሌባ ሪሞቶን እንኩዋን ቢሰርቅ መኪናውን ማስነሳት እንዳይችል ያደርገዋል።
2:Vibration Alarm: መኪናዎት ላይ በር የመክፈት ሙከራ ፣ ስፖኪዮ ለመስረቅ ፣ ኤስኮርት ጎማ ለመፍታት ሙከራ ቢደረግ ቀጥታ ወደ ስልኮ ይደውልሎታል።
3: GPS Global Positioning System: መኪናዎት ቢሰረቅ ወይም ለሰው ቢሰጡት በስልኮ መኪናዎ የት እንደተወሰደ ወይም የት እንደሆደ ማየት ያስችሎታል። የመኪናዎን የጉዞ ታሪክ ማወቅ ያስችሎታል።
የስራ ወይም ለጭነት መኪና ባለንብረቶች በስልኮ መኪናዎ የሰራውን ወይም የተጉዋዘዉን ቢያጅዮ ፣ የነዳጅ ፍጆታ፣የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ፣ የት የት እንደሄደ መከታተል የስራ ትርፋማነቶን መጨመር ያስችሎታል።
🔑GPS በማስገጠምዎ የሚያተርፏቸው ልዩ ልዩ ጥቅሞች:-👇👇👇
📲ርቀት ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በስልክዎ፦
- መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- መኪናው ታንከር ውስጥ ያለውን ነዳጅ ያሳውቆታል።
- የመኪናውን የነዳጅ አጠቃቅም ከተጓዘው ኪሎሜትር ጋር አዛምዶ ያሳውቅዎታል
- መኪናዎ ምን ያክል ነዳጅ እንደቀዳ ስልክዎ ላይ ያስውቅዎታል
- መኪናዎትን ፖርክ አድርገው የስርቆት ሙከራ ቢደረግ ወደ ስልኮ ይደውላል።
- በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በሜሴጅ(SMS) የሚሰራ።
- የመኪናዎት ቁልፍ ያለርሶ ፍቃድ ሲነሳ ወደ ስልኮ ይደዉላል።
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የገጠማ ሰአት - 20 ደቂቃ

Nigus GPS on TikTok 02/05/2025

https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8w115uu8zfa&_r=1

Nigus GPS on TikTok 2396 Followers, 11 Following, 6748 Likes - Watch awesome short videos created by Nigus GPS

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa