ADONA

ADONA

Share

27/08/2025

#ወቸው ጉድ
በአለም ላይ የወንዶች ቁጥር እያሽቆለቆለ መሆኑን የተባባሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል።
**********************************
በዓለም_ዙሪያ_የወንዶች_እጥረት_ገጥሟል_ተባለ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የወንዶች ቁጥር መቀነሱን ተከትሎ በከፍተኛ ሁኔታ የወንዶች እጥረት መግጠሙ የተባበሩት መንግስታት የ2025 ዓመት የስነ ሕዝብ አወቃቀር ሪፖርቱ ረስታውቋል ።

ድርጅቱ በሪፖቱ እንዳብራራው ፣ ‎ በፕላኔቷ ምድር ላይ 7.8 ቢሊዮን ሰዎች ። ሴቶች = 5.6 ቢሊዮን ሲሆኑ ወንዶች = 2.2 ቢሊዮን ናቸው ። ስለዚህ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሴቶች ለወንዶች ባላቸው አመለካከት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ይመክራል ።

ምክንያቱም ከ 2.2 ቢሊዮን ወንዶች ውስጥ:-

‎ - 1 ቢሊዮን ያገባ ነበር
‎ - 130 ሚሊዮን እስራት
‎ -70 ሚሊዮን የሚሆኑት በአእምሮ ጤና ችግሮች እና በተለያዩ በሽታዎች ይሰቃያሉ።

‎ ይህ ማለት ለትዳር የቀረቡት 1 ቢሊዮን የሚሆኑ ወንዶች ብቻ ናቸው።

‎ እና ይህ ቢሊዮን ማን ነው?

‎ - 56% ስራ አጥ ናቸው።
‎ - 3% የሚሆኑት ግብረ ሰዶማውያን ናቸው።
‎ - 1% የካቶሊክ ካህናት ናቸው።
‎ - 10% የሚሆኑት ወላጆች ወይም የቅርብ ዘመድ ናቸው።
‎ - 30% ከ 65 ዓመት በላይ በመሆናቸው
ሴቶች ያገቡ ወይም ያላገቡ ወንዶችን በአክብሮት ይያዙ ተብሏል ።

ለፈጣን መረጃ
Follow👉ዜና ወላይታ

14/03/2025

የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ 13 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው።

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፤ ባሳለፍነው ሳምንት በሁለት ክሶች ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ላይ 13 ዓመት ፅኑ እስራትና 21 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ፍርድ ማሳለፉን የቲክቫህ ኢትዮጵያ ሀዋሳ ቤተሰብ አባል መረጃውን አድርሷል።

ፍርድ ቤቱ የቀድሞዉ ከንቲባ ካቀረቡት 8 የቅጣት ማቅለያዎች 4ቱን በመቀበል እና አራቱን ዉድቅ በማድረግ ነዉ የ13 ዓመት ፅኑ እስራት የፈረደባቸው።

በዚሁ በእሳቸው መዝገብ ተከሳሽ የነበሩት የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ምክትል ኃላፊ አቶ ታርኩ ታመነ በ10 ዓመት ፅኑ እስራት እነ 41 ሺህ ብር ፤ አቶ ታፈሰ ቱናሻ በ8 ዓመት ከ5 ወር ፅኑ እስራትና 51 ሺህ ብር እንዲሁም አቶ ሰይፉ ሌሊሴ የተባሉ ግለሰብ እንደዚሁ በ8 ዓመት ከ5 ወር እና 76 ሺግ ብር የገንዘብ ቅጣት ፍርድ ተላልፎባቸዋል።

Photos from ADONA's post 12/03/2025

ሟች ወ/ሮ ቀነኒ አዱኛ በወቅቱ ከበረንዳ ላይ በወደቀችበት ሰዓት ፖሊስ በቤቱ ውስጥ የነበረውን ባለቤቷን ድምፃዊ አንዷለም ጎሳን በቁጥጥር ስር በማዋልም ምርመራ እያጣራ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በሟች ወ/ሮ ቀነኒ አዱኛ ዋቆ አሟሟት ዙሪያ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ሰንሻይን ቤቶች ፊት ለፊት ከሚገኘው ውዳሴ ህንፃ ላይ ነዋሪ የነበረችው ሟች ወ/ሮ ቀነኒ አዱኛ ዋቆ መጋቢት 01 ቀን 2017 ዓ/ም ከሌሊቱ 10፡00 ሠዓት አካባቢ ከቤቷ የማብሰያ ክፍል በኩል ካለው በረንዳ 5ኛ ፎቅ ላይ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ወድቃ ለህክምና እርዳታ ወደ ያኔት ሆስፒታል እየተወሰደች ባለበት ወቅት ህይወቷ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

የአዲስ አበባ ፖሊስ መረጃው ከደረሰው በኋላ የምርመራ ቡድን በማዋቀርና ቦታው ድረስ በመሄድ ተገቢውን የቴክኒክና የታክቲክ መረጃዎችን ያሰባሰበ መሆኑን የገለጸ ሲሆን የሟችንም አስከሬን ወደ ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል ለተጨማሪ ለምርመራ እንዲሄድ አድርጓል፡፡

ሟች ወ/ሮ ቀነኒ አዱኛ በወቅቱ ከበረንዳ ላይ በወደቀችበት ሰዓት ፖሊስ በቤቱ ውስጥ የነበረውን ባለቤቷን ድምፃዊ አንዷለም ጎሳን በቁጥጥር ስር በማዋልም ምርመራ እያጣራ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በቀጣይ የመጨረሻውን የምርመራ ውጤትም ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

በተለያዩ ማህበራዊ ድረ ገጾች ላይ ከፖሊስ የወንጀል ምርመራ ውጤት በፊት የሚናፈሱ መረጃዎች ተገቢነት የሌላቸው መሆኑን የገለጸው ፖሊስ በምርምራ ሒደቱ ላይ የሚያሳድረውን አሉታዊ ተፅህኖ በመገንዘብ የተሳሳተ መረጃ የሚያስተላልፉ እና የሚያሰራጩ ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳስቧል፡፡

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa