DAVE
"የኔ ማር ወለላ፣
አልመኝም ካንች ሌላ
ዕፁብ ልጅ ነሽ አንች፣
መቸም የማትሠለች"
~ስወድሽ~ ♡
ዉዴ አንችን ስወድሽ
እንዲህ ያደርገኛል.. ፣
አንደበቴ ታስሮ በፍቅርሽ ምትሀት
በቁም ያቃዠኛል፣
የዉበትሽ ግርማ የማማርሽ ፀዳል
ገዝፎ ይታየኛል፣
ብቻ አንችን ሳስብሽ
እንዲህ ያደርገኛል..፣
የድምፅሽ ዉብ ቃላት በጀሮየ ታቡር
ደምቆ ይሰማኛል፣
ደሞ እንዳየዉሽ
መአዛ.. ጠረንሽ.. ወዝሽ.. ያፈዘኛል፣
ብቻ አንችን.. አንችን.. አንችን እላለሁኝ፣
ደስታየን መልሰሽ በፍቅርሽ ታከምኩኝ፣
በፍቅርሽ ጥበብ ዉስጥ
እራሴን አወኩት፣
ባይኖችሽ ዉብ ጨረር
ነፍሴንም አስዋብኩት፣
በወዝሽ ወዝቸ
በጥርስሽ ስቂያለሁ፣
ከልብሽ እምነትን
ፍቅርን ቀስሚያለሁ፣
ሰናይ ባህሪሽን ካንች ተዉሻለሁ፣
መጥፎ ትዝታየን ሁሉን ትቸዋለሁ፣...
እናልሽ አካሌ :-
ለዚህ እንድበቃ
ያረግሽኝ አንች ነሽ፣
ተከፍሎ የማያልቅ
አለብኝ ዉለታሽ፣
°°°°°°°°°°°°°°
እናም የኔ ፍቅር•••
በቀሪዉ ዘመኔ በተሰጠኝ ቀናት፣
ካንች ጋራ ልኑር ነፍሴን ላስደስታት፣
የመኖሬን ትርጉም
ባንች አይቻለሁ፣
የልቤ ንግስት ነሽ
ዉዴ እ ወ ድ ሻ ለ ሁ !!
îťž ตé
10%█▒▒▒▒▒▒▒ Nice20%██▒▒▒▒▒▒▒▒
Great30%███▒▒▒▒▒▒▒ Super40%████▒▒▒
▒▒▒ Beautiful50%█████▒▒▒▒▒
Brilliant60██████▒▒▒▒ Sweet70%███████
▒▒▒ Honest80%████████▒▒
Star90%█████████▒ Perfect100█████
█████ Lovely looking★★★★★★★★
ቴዲ አፍሮ -- መሬት ሲመታ
ዋልያ፣ ዋልያ፣ ዋልያ፣ ዋልያ
ዋልያ ብርቁ
ይታይ ሰንደቁ፣
ወኔ ታጠቁ፤ (2x) . .ባና ባና ሳተናው ዋልያ ሆ
የኮርብታው ብርቁ
ከዳሸን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው
እንዲታይ ሰንደቁ (2x)
ታጠቅ የወኔ ሳትል ግባ ከሜዳው
ድፈር.. ዋልያ
ዋልያ
ካናብስቶቹ ምድር ቀንሼ ልስጥህ
አፈር.. ዋልያ
ዋልያ
አልመህ በኳስ.. አፈራርሰካል
እንኳንስ ግቡን
የ30 ዓመት አሮጌ ግንቡን . .ባና ባና ሳተናው ዋልያ ሆ
የኮርብታው ብርቱ
ከዳሸን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው
እንዲታይ ሰንደቁ (2x)
እንዲታይ ሰንደቁ [4x]
ዛሬ እንዴት ተነቦ ..እንዲታይ
ሰንደቁ
ሰምቶ በወኔ.. እንዲታይ ሰንደቁ
ቢሞስ ባንበሳ.. እንዲታይ ሰንደቁ
ጀግና አይደለም ወይ... እንዲታይ
ሰንደቁ
ወድቆ ሚነሳ... እንዲታይ ሰንደቁ
(2x)
ወሰን አስፍቶ... እንዲታይ ሰንደቁ
ዘማች ሲመለስ... እንዲታይ
ሰንደቁ
እንዲህ አይደለም ወይ...
እንዲታይ ሰንደቁ
ጀግና ሚወደስ... እንዲታይ ሰንደቁ
መሬት ሲመታ... እንዲታይ
ሰንደቁ
አቧራው ሲጨስ... እንዲታይ
ሰንደቁ [3x]
ባና ባና ሳተናው ዋልያ
የኮርብታው ብርቁ
ከዳሸን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው
እንዲታይ ሰንደቁ/2
አርማ ማለት ሰንደቅ
ማልያ ማለት ዋልያ
ዋልያ ዋልያ
አንተን ማየት ለአለም ብርቅ ነው
ከኢትዮጵያ
ዋልያ ዋልያ
አልመህ በኳስ አፈራርሰካል
እንኳን እስከ ሞት
ሞት የ 30 ዓመት አሮጌ ግንቡን
ባና ባና ሳተናው ዋልያ
የኮርብታው ብርቱ
ከዳሸን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው
እንዲታይ ሰንደቁ
ባና ባና ሳተናው ዋልያ
የኮርብታው ብርቱ
ከዳሸን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው
እንዲታይ ሰንደቁ [4x]
ዛሬ እንዴት ተነቦ... እንዲታይ
ሰንደቁ
ዋልያው ተነስ... እንዲታይ ሰንደቁ
ሳልና ጥጉን... እንዲታይ ሰንደቁ
ማን እንደሆነ ...እንዲታይ ሰንደቁ
አይተናል ወንዱን... እንዲታይ
ሰንደቁ
አይተናል ወንዱን... እንዲታይ
ሰንደቁ
ብታገኝ ይዘህ... እንዲታይ ሰንደቁ
ብታጣም ናና... እንዲታይ ሰንደቁ
ሁሌ አይለካም... እንዲታይ
ሰንደቁ
አንዴ ነው ጀግና... እንዲታይ
ሰንደቁ(2x)
ወሰን አስፍቶ... እንዲታይ ሰንደቁ
ዘማች ሲመለስ... እንዲታይ
ሰንደቁ
እንዲህ አይደለም ወይ...
እንዲታይ ሰንደቁ
ጀግና ሚወደስ... እንዲታይ ሰንደቁ
መሬት ሲመታ... እንዲታይ
ሰንደቁ
አቧራው ሲጨስ... እንዲታይ
ሰንደቁ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Adama
1855