Ethiofidel.com
Ethiofidel.com is an all entertainment non-political and non religious media that aims to create an informed and vibrant society. we feature articles and interviews with various artists, businesses, and professionals to inform, entertain ,inspire, and promote businesses. The TV show is hosted by seasoned journalists who have had years of experiences on radio and Television production. Ethiofidel
ታዋቂው ኢትዮጵያዊ አርቲስት ሮፍናን በ ቶሮንቶ የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቅርቧል የ ቶሮንቶ የሙዚቃ አፍቃሪዎች በሮፍናን ዜማዎች ሲዝናኑ እንዳመሹ ለኢትዮፊደል ነግረውናል፡፡ "የአስተዳደጌ፣ የትውልዴና የማህበረሰቤ ነጸብራቅ" ነው የሚለውን ሙዚቃ በተለያየ ስልት የሚጠበብበት ሮፍናን በ የ አልበሞችሁ ጠንካራ ሃሳቦችን በማንሳት በ አዲሱ ትውልድ የሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ በጣም ተወዳጅ ሆኗል ። ሮፍናን ከዩኒቨርሳል ሚውዚክ ግሩፕ ጋር በመፈራረም የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛም ነው።
Ethiofidel.com Rophnan
04/27/2026
Ethio Fidel 154 likes, 12 comments. "Orthodox week in Ontario Canada የኦርቶዶክስ ሳምንት በ ካናዳ"
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Toronto, ON