Addisalem Getaneh

Addisalem Getaneh

Share

Photos from Addisalem Getaneh's post 06/09/2026

✅✅‼ የእውቀት ማህደር -አስር የህይወት ጠቃሚ ትምህርቶች-

#1 በህይወት ውስጥ ምንም ነገር ነፃ ወይም ቀላል አልያም ተራ ብሎም ከባድ አይደለም፤ ሁሉም የሚመዘነው በእያንዳንዱ ግለሰብ የእይታ መጠን ልክ ነው ፡፡

#2 በሳቃችሁ ጊዜ አብረዋችሁ በደስታ ከሚየሳልፉት ጓደኞቻችሁ ይልቅ ፤ በተጨነቃችሁና በተቸገራችሁ ወቅት ከጎናችሁ ያሉትን ይበልጥ ውደዱ ፡፡ እውነተኛ ጓደኞቻችሁ እነርሱ ናቸውና ፡፡

#3 በማንም ሰው ላይ ለመፍረድ አትቸኩሉ ፤ ምናልባት የተሸከሙት ታሪክ ከባድና ብርቱ ሊሆን ይችላል ፤ የሰዎች ፈገግታ ብዙ ነገሮችን ይጋርድብናልና ፡፡

#4 በጭራሽ ከህይወታችሁ የማይጠፉ ወዳጆቻችሁን ሁሌም አብረዋችሁ ስላሉ ብቻ የትም አይሄዱም ብላችሁ ፊት አትንሷቸው ፤ ምክንያቱም ከኮቦችን ስንቆጥር ጨረቃን እናጣለንና ፡፡

#5 ይሳካል ብላችሁ ብዙ ሞክራችሁ ካልተሳካ የሙጢኝ አትበሉ ምክንያቱም አንዳንዴ በመተው የተሻለ ይመጣልና ፡፡

#6. እንዳንድ በሮች በህይወታችሁ ውስጥ እንደተዘጉ ሊቀሩ ይገባል ፤ ለመክፈት ስትሞክሩ ለምን እንደተዘጉ ትገነዘባለችሁ ፡፡

#7.ሶስት ነገሮችን በህይወታችሁ ላይ ተግብሩ መሮጥ ስችሉ ሩጡ ፤ ካልቻላችሁ ተራመዱ ፤ ይህ ካልሆነ ግን ዳሁ ፤ በጭራሽ ግን እንዳትቆሙ ፡፡

#8.ለሰዎች ትንሽም ነገር መስሎ ቢሰማችሁ ከማድረግ አትቆጠቡ ፤ ትንንሽ ነገሮች በሰዎች ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታን ይይዛሉና ፡፡

#9 ሰዎች ሰው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ሲያጠፉ ይቅርታን መስጠትንና ይቅር ማለትን ወዳጃችሁ አድረጉ ፤ ማንም ሰው ቢሆን ፍፁም አይደለምና ፡፡

#10 በህይወታችሁ ላይ እነኝህን ሁለት ነገሮች ልመዱ ስትናደዱና ስታበሳጩ ዝም ማለትን ፤ ብሎም ስትደሰቱና ስታገኙ ቃል አለመግባትን ፤ ምክንያቱም ሁለቱም ጊዜያዊ ስሜቶቻችሁ ናቸውና ፡፡

✅✅‼ ፌስቡክን ለመታወቅ ሳይሆን ያወቅነውን ለማሳወቅ እንጠቀም ፡፡ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍፁም በጎነት ነው ፡፡ በምድር ላይ የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች ሁሉ በሰማይ ላይ የዘላለም ደመወዝ ሆነው ይከፈሉናል ፡፡ ሁሌም ቢሆን ከክፋት ይልቅ በጎ በጎውን ነገር እናስብ መልካምነት ለራስ ነውና ፡፡

✅✅‼ ስለዚህ አንተም ይህ አሁን ያነበብከው መጣጥፍ ትምህርት ሰጪ ሆኖ ካገኘሀው የእርስዎ ዘመዶችህ እንዲያነቡትና ትምህርት እንዲወስዱ ዘንድ ሼር ያድርጉላቸው ።

06/09/2026

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Toronto?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Toronto, ON
1ALL2B