Manzy Multimedia

Manzy Multimedia

Delen

16/11/2024

የ30 አመት የዕድሜ ጋፕ በመካከላቸው ያላቸው 2ቱ ጀረክ ፖል እና ማይክ ታይሰን ፍልሚያቸውን መላው አለም በጉጉት የተጠበቀው ሲሆን ፍልሚያው ከተጠበቀው ተቃራኒ በሆነ መልኩ ተጠናቋል...

የ57 አመቱ ማይክ ታይሰን ሙሉ 8ቱን ዙር ተፋልሞ መጨር ችሏል ፡ ጄክ ፖል ከውድድሩ አስቀድሞ ሲያስመለክተው ከነበረው ዲስርስፔክት ባህሪ በተቃርኖ ሪንግ ውስጥ ለማይክ የሚገባውን ክብር በመስጠት የክብር ፍልሚያ አድርጓል።

እነዛ የድንጋይ ያክል ክብደት እና ጥንካሬን የተላበሱ የማይክ ቡጢዎች እርጅና ተጫጭኗቸው ለወጣቱ ጄክ ፖል አደጋ መፍጠር ሳይችሉ ቀርተው ሊረቱ ችለዋል።

ጄክ ፖል ጨዋታውን ቀድሞ በዝረራ የሚጨርስበት ብዙ ዕድል ቢያገኝም ለማይክ ክብር በመስጠት ጨዋታው በነጥብ እንዲያልቅ በማድረጉ ከበርካቶች ዘንድ ሙገሳን አስጥቶታል።

ሸገር ስፖርት አሬና!

Wilt u dat uw praktijk hét hoogst genoteerde Kliniek in Amsterdam wordt?
Klik hier om uitgelicht te worden.

Type

Website

Adres

Addis Ababa
Amsterdam