Hikel
12/21/2023
1000 ሺ ብር ብቻ ቢኖርዎት በሱ ምን ስራ ቢሰሩ ማትረፍ ይችላሉ?
ሰላም እንደሚታወቀው በዚህ ሰዓት በሃገራችን ከባድ የኑሮ ውድነት እና ከፍተኛ የሆነ የስራ አጥ ቁጥር እየተስተዋለ ይገኛል ፡፡ ስለዚህ ትንሽ ገንዘብ እጅዎ ላይ ቢኖር ምን ሰርተው ትርፋማ መሆን እንደሚችሉ ማወቅ ተገቢ ነው ፡፡
• በቅድሚያ ምንም ነገር ወጪ ከማውጣትዎ በፊት በየጊዜው እየጨመረ የሚሄድ እና በትንሽ ገንዘብ ሊሰራ የሚችል ነገር ማሰብ ይርብዎታል ፡፡
• ከዚያም እሱን እቃ የሚፈልጉ ሰዎች / ድርጅቶች ማን እንደሆኑ ማወቅ
• በመቀጠል ሰዎቹን ሂዶ በማናገር እቃውን እንደሚረከቡት ማረጋገጥ እና ስራ መጀመር
ለምሳሌ
ኮቴክስ ውስጥ የሚሸጥ 400 ብር ዋጋ ያለው ቲሸርት ማንኛውም የችርቻሮ ሱቅ ላይ ሲሄዱ 700 እና 800 ብር ሊባሉ ይችላሉ ፡፡ ስለዚህ አንድ ሱቅ ወይም ኦንላይን እቃዎችን የሚሸጥ ሰው ጋር ሂዳችሁ ቲሸርቱን በ 600 ብር እንዲረከብዎት በማሳመን ባለዎት አንድ ሺ ብር 2 ቲሸትሮችን ቢሸጡ ከ ሁለቱ ቲሸርቶች 400 ብር ያተርፋሉ ፡፡ ይህን ለማድረግ የማስታወቂያ ወይም ሌላ የተለየ ወጪ አያስፈልግዎትም ፡፡ ለጊዜው 200 ብር ቢያተርፉ እንኳን በቂ ነው ፡፡
ይህን በሳምንት 2 ጊዜ ቢያደርጉ በሳምንት 800 ብር አተረፉ ማለት ነው ፡፡ በዚህ 800 ብር ሌላ 2 ቲሸርት ገዝተው ከዚህ በፊት የሚያስረከቡት 2 ብቻ ከነበረ አሁን በሳምንት 4 ማስረከብ ይጀምራሉ ፡፡ በዚህም 4*400 ብር 1600 ብር ያተርፋሉ ፡፡ አሁን 2ኛ ሳምንት ላይ የበፊቱ 1000 ብር + በመጀመሪያ ሳምንት ያተረፉት 800 ብር + አሁን በሁለተኛ ሳምንት ያተረፉት 1600 ብር፤ በአጠቃላይ 3600 ብር እጅዎ ላይ አለ ማለት ነው ፡፡
በሶስተኛው ሳምንት በዚህ 3600 ብር 9 ቲሸርት መግዛት ቻሉ ማለት ነው ፡፡ ከዚህም ከእያንዳንዱ ቲሸርት ምን ያህል እንደሚያተርፉ አስቡት ፡፡ በቀላሉ እንደዚህ ከሰሩ በወር ውስጥ ከ 1000 ብር በትንሹ ወደ 9800 ብር አካባቢ ሊያድጉ ይችላሉ ፡፡
ይህን ለናሙና ወሰድነው እንጂ በዚህ ሰዓት በየቀኑ እየጨመሩ የሚሄዱ እቃዎች አሉ ፡፡ 1000 ብር ቢኖርዎት እንኳን ብር ባንክ ማስቀመጥ ዋጋ የለውም ፡፡ ይልቁኑ የ 1000 ብር እቃ ገዝተው ያስቀምጡ፤ ከዚያም ከ4 ቀን በኋላ ለሽያጭ ያውጡት ፡፡
ቢዝነስ ቀለል ያለ ነገር ግን ነፃ እና ብልህ ሃሳቢ አዕምሮ ይፈልጋል ፡፡ ያተረፉትን ማስቀመጥ ሳይሆን መልሰው ኢንቨስት እያደረጉ ያሳድጉበት ፡፡
በዚህ ዙሪያ ሃሳብ መስጠት ከፈለጉ ወይም የበለጠ መማር ከፈለጉ ሃይከል ሁሌም ከጎንዎ ነው ፡፡ እያሰለጠነ ትርፋማ ያደርግዎታል ፡፡
ዛሬውኑ ይመዝገቡ ፡ https://hikell.com/traning
አብረውን ስለሚሰሩ ደስ ይለናል
ሃይከል ፡፡
Menu What are you looking for? Below are some tips to help you choose your needs.
12/16/2023
የመጀመሪያ ገዢ ቢያገኙ እንዴት ነው እቃውን ወደ ገዢዎ የሚልኩለት፤ አከፋፈሉስ ?
ሰላም ሃይከል ላይ ድሮፕሺፒንግ ሲሰሩ የመጀመሪያ ገዢ ቢያገኙ እቃውን እንዴት እደሚያደርሱለት እና ተያያዥ መልሶች በዚህ ቪዲዮ ያገኟቸዋል ፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=2GDF62TG-HY&t=501s
አሁኑኑ ተመዝግበው ስራዎን ያቀላጥፉ: https://hikell.com/traning
Menu What are you looking for? Below are some tips to help you choose your needs.
12/11/2023
በሃይከል ምን አዲስ ነገር አለ?
ሰላም ክቡራን ደንበኞቻችን
የሃይከል ደንበኛ ከሆኑ አሁን ከየትኛውም አለም የሚቀበሉትን የውጭ ሃገር ገንዘብ በሃይከል ባንክ አካውንቶች በኩል ተቀብለው የሚፈልጉትን ግብይት ማካሄድ ይችላሉ ፡፡
ከእርስዎ የሚጠበቀው ገንዘቡን ሲቀበሉ የሃይከልን የውጭ ሃገር ባንክ አካውንቶች ለሚልክልዎ ግለሰብ ወይም ድርጅት መስጠት ነው ፡፡ ከዚያም ገንዘቡ ወዲያውኑ ወደ ሃይከል ባላንስዎ ይገባልዎታል ፡፡
በመጨረሻም ባላንስዎ ላይ ያለውን ገንዘብ ወደ ለፈለጉት ስራ መጠቀም ይችላሉ ፡፡
አሁኑኑ ተመዝግበው ይስሩ : https://hikell.com
አብረውን ስለሚሰሩ ደስ ይለናል
ሃይከል
Hikel What are you looking for? Below are some tips to help you choose your needs.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
82001