Joye visioner

Joye visioner

Share

04/30/2026
04/24/2025

ኢየሱስ በማለታቸው ለአባታችን ይሄ ሁሉ ውርጅብኝ?
ትውልድ ምን ያህል ጨለማ ውስጥ እንዳለ ትልቅ ማሳያ ነው ለቅዱሳንና ለቤተክርስቲያን ብዙ ስራና ፀሎት ከዚህ በላይ ይጠበቅብናል,
የአባታችን ወደ 3 ስብከታቸውን ሰምቻለሁ በሚገርም ብርሃን እውነት በርቶላቸዋል ማንም ምንም አያስቆማቸውም በርቱልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት🙏
✝️ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል (ስድብ,ክስ,ትችት,..... ሞት እንኩዋን ቢሆን አይለየንም በርቶልናል❗️

08/24/2024

ስሙት በጌታ ታተርፋላችሁ

11/29/2023

የቀድሞ ዘፋኝ የአሁኑ አገልጋይ
ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ በአደባባይ 🎤
"ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው!"

11/06/2023

🙏በጌታ አንድ ደቂቃ ስሙአት እህታችን ምክር አላት
"እግዚአብሔር አይዘገይም”👋

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Atlanta?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Atlanta, GA