COPY PASTE

COPY PASTE

Share

03/08/2025

154 ኢትዮጵያዊያንን የጫነች ጀልባ ዛሬ በየመን ባህር ላይ ተገለበጠች። 68ቱ ሞቷል 74ቱ እስካሁን አልተገኙም።

የአለም ሚዲያዎች በሙሉ እየዘገቡት ይገኛሉ። የብልፄ ሚዲያዎች ግን ዜናውን ለመዘገብ አልፈጉም ምክንያቱም በኢኮኖሚ እድገት ሚራክል የምትገኘው ሀገር ዜጎቿ እየተሰደዱ እያለ በባህር አለ*ቁ ማለት የብልፄ ገፅታ ግንባታውን ያበላሸዋል።

ሀገር ውስጥም ፣ በበባህርም ፣ በስደትም ፤ በጦርነትም ፣ በችግርም ፣ በረሃብም ሁሌም የሆነ ነገር ሲፈጠር ኢትዮጵያዊ ዜጋ አይጠፋም። እርግማን 🥺

18/05/2025
01/05/2025

የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም😁😜🤝

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Kuwait City?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Kuwait City