Excellent Computer and Language Traning Center

Excellent Computer and Language Traning Center

Share

25/03/2023

ሰምተዋል?
ለፓስፖርት መሰለፍ ቀረ
ኢሚግሬሽን መንከራተት ቀረ
ህይወት ቀለለ
ቴክኖሎጂ እያለ?
የምን መጨነቅ?
ፓስፖርት
📌አዲስ ማውጣት
📌ማደስ
📌የጠፋ እንደ አዲስ ማውጣትም ይሁን
📌የፓስፖርት ስም እና ቀን ቅየራ
ዘንድሮ ቀለለ።
እንዴት?
በ Online ነዋ፣ እርስዎ ያሉበት ሆነው በቴሌግራም፣በ ዋትአፕ፣በ ኢሞ አስፈላጊ መረጃ ይልኩልናል፥ እኛ የእርስዎን መረጃ ሞልተን ፣የቀን ቀጠሮ አሲዘን ኮድ እንልክልዎታለን።
በ ሞባይል ባንኪንግ፣ በቴሌብር ወይም ሲቢኢ ብር ይከፍላሉ።
ይፍጠኑ የፓስፖርት ቀጠሮዎን ያሲዙ።
በ 0924707753
0926194658 ይደውሉ።
Address 1. Wolayita s**o infront of memihiran college
2 Addis Ababa 22 golagol

16/02/2023

የተለመዱ የላፕቶፕ እና የኮምፒዩተር ችግሮች

1. ከመጠን በላይ መሞቅ (Overheating)
የአየር ማናፈሻ ቱቦዎች ተሸፍነው ላፕቶፕዎን ለስላሳ ወይም ወጣገባ ላይ፣ እንደ አልጋ፣ ትራስ፣ ወይም ጭንዎ ላይ ሲያስቀምጡት የአየር ፍሰትን ይቀንሳል። አቧራ፣ ቆሻሻ፣ ጸጉር የላፕቶፕዎን (fan) ለማቀዝቀዝ ይቸገራል ።

2. ባትሪ በፍጥነት መቀነስ (Battery Dying Quickly)
ባትሪ በፍጥነት መቀነስ ምክንያት default settings program, brightness ,close background programs ,turn down backlit keyboard ,adjust the power plan (save mode)

3. ቫይረሶች ወይም ማልዌር(Viruses or Malware)
ቫይረሶች ወደ ላፕቶፕዎ እንዳይገቡ ለመከላከል በጣም ጥሩው መንገድ የፀረ-ቫይረስ (antivirus software)ሶፍትዌር መጫን ነው። በፀረ-ቫይረስ ሶፍትዌር ላይ ገንዘብ ማውጣት የማይፈልጉ ከሆነ፣ እንደ 'Ad-Aware' እና 'Spybot: Search and Destroy' ከቫይረሶች እና ከማልዌር ለመከላከል ነፃ(software) መጠቀም ይችላሉ።

4. የሲስተም ብልሽት(System Crash)
የኮምፒዩተር ወይም የሲስተም ብልሽት በአጠቃላይ በኮምፒዩተር ላይ ያለ አፕሊኬሽን ወይም ሃርድዌር በትክክል ለመስራት ይቆማል፣ እና አንዳንድ ጊዜ ከብልሽቱ ጋር የስህተት (error code) ሪፖርት ልታዩ ትችላላችሁ፣ አንዳንድ ጊዜ ምንም አይነት የስህተት ኮድ ላታዩ ትችላላችሁ ።

10/01/2023

በፖስፖርት ክፍያ 3 እጥፍ ሊደረግ ነው ተባለ ፈጥነው ይመዝገቡ ፖስፖርቶን ያውጡ
Call on 0924707753

Want your school to be the top-listed School/college in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Addis Ababa
S**o
1222