Andualem Estemech

Andualem Estemech

Share

23/04/2026

አንዷለም በ2ቀን በ700ሺህ ተመልካች ቀዳሚ ሆነ🔥

የነቀምቱ አንዷለም አስተመች ለሙከራ ያቀረበው የቤተሰብ ጨዋታ በሾው ታሪክ ከፍተኛ ቁጥርም ሆኗል። አንዷለም በአንድ ቀን ብቻ ግማሽ ሚሊዮን ተመልካች ማግኘት ችሏል። ከዚህ ቀደም 600ሺህ ተመልካች ያገኘው ኮሜዲያን ያሲኖ ያንን ቁጥር ለማግኘት 9 ቀናት ወስዶበታል። አንዷለም በአንድ ቀን ተኩል የናሲኖን ሪከርድም ሰብሯል።

ዶች ኤችዲ

22/04/2026
Photos from Andy Furniture's post 05/08/2022

ያገለገሉ ቁምሳጥኖች በተመጣጣኘ ዋጋ በ 8900 ብር አድራሻችን ነቀምት ኮኬት ፊትለፊት

Want your business to be the top-listed Business in Nekemte?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Wollega
Nekemte