Prosperity For All

Prosperity For All

Share

07/07/2026

ተሰናባቹ የፓርላማ አባል 5ዓመታትን የረባ ያልረባ ጥያቄዎችን በማንሳት የእለት ጭብጨባ ፈላጊውና የጽንፈኞች መጠቀሚያ ሆኖ የቆየው ደሳለኝ ጫኔ እነሆ በጩኸትና በለቅሶ አንዳች ለውጥ ማምጣት ሳይችል ቀርቶ 5ዓመታትን ካባከነ በኋላ በመጨረሻ የመሰናበቻ ግዜው ጸጉሩን አስተክሎ ለውጡ ጸጉር ማስተከል ብቻ መሆኑን አሳይቶናል! መክሸፍ እንደ ደሳለኝ ማለት ይህን ግዜ ነው! ሀገር የሚለውጥ ስራ ለመስራት እንጂ ፀጉር ለማስተከልኮ ፓርላማ መግባትም አያስፈልግም ነበር፡፡ ዮኒ ማኛም አስተክሏልና!😀🥹

06/07/2026

🚨

በአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት (ሴኔት) የቀረበው አዲስ የሕግ ረቂቅ፤ በሱዳን እየተካሄደ ካለው አስከፊ ግጭትና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ ስማቸው የሚመረመር መንግስታዊ ያልሆኑ ታጣቂ ቡድኖችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል ።

📌 ዋና ዋና መረጃዎች፦

* የቡድኖቹ ምደባ፦ “የመከላከያ እና የሰላም ማስከበር አዋጅ” (PEACE in Sudan Act of 2026) ተብሎ በወጣው የሕግ ረቂቅ ላይ “አርሚ 70” (Army 70) እና “የሕወሃት ታጣቂዎች/ትግራይ መከላከያ ኃይል” (TDF) መንግስታዊ ያልሆኑ ታጣቂ ቡድኖች (Non-state armed groups) በሚል ጎራ ተመድበው ይገኛሉ።
* የተጣለው ትዕዛዝ፦ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተር ጋር በመተባበር እነዚህ ቡድኖች በሱዳን ጦርነት ውስጥ ስላላቸው ቀጥተኛም ሆነ ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳትፎ፣ እያደረጉት ስላለው ድጋፍ ወይም ስለፈጸሟቸው ጥሰቶች ጥብቅ ክትትል በማድረግ በየ6 ወሩ ለኮንግረሱ ሪፖርት እንዲያቀርብ ታዟል።

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Metu?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Adwa
Metu