Adimas Promotion

Adimas Promotion

Share

We specialize in delivering top-notch advertising solutions tailored to meet the unique needs of businesses in Ethiopia. Whether you're looking to promote your brand, products, or services, we've got you covered with innovative strategies and impactful campaigns. At Adimas Promotion, our mission is to help you reach your target audience effectively and efficiently. Join us and take your business to the next level with our expert promotional services.

Photos from Adimas Promotion's post 30/09/2025

#ዶ/ር_ሀብታሙ_የሕክምና_ተቋም

🩺 2012 ዓ.ም በመካከለኛ ክሊኒክነት ሥራውን የጀመረው ተቋማችን በየጊዜው ራሱን በማሳደግ ወደ ውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ፤ ከውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ወደ ውስጥ ደዌ ሕክምና ማዕከል፤ ከውስጥ ደዌ ሕክምና ማዕከል ራሱን በዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎችና በሠለጠነ የሰው ኃይል በማደራጀት ወደ ውስጥ ደዌና የቀዶ ሕክምና ማዕከል በማሳደግ አገልግሎቱን በመስጠት ላይ ይገኛል።

💊ከዚህ በፊት እንሠራበት የነበረው ቦታ ጠባብ በመሆኑ እና አገልግሎታችንን ለኹሉም ተደራሽ ለማድረግ ባለን ጽኑዕ ፍላጎት ቁጥር ኹለት ቅርንጫፋችንን መክፈታችንን ስናበሥር በታላቅ ደስታ ነው።

💉ተቋማችን ዘመኑ የደረሰበትን ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያ በመጠቀም በስፔሻሊስትና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች አገልግሎታችንን በጥናት በመስጠት ላይ ይገኛል። በተለይም አብዛኛው ማኅበረሰባችን በሕክምና እጥረት እየተንገላታ ያለበትን የጨጓራ፣ የአንጀት እና የጉበት ሕክምና በሰብ ስፔሻሊስት ሐኪም፣ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ቀዶ ሕክምና፣ ጠቅላላ ቀዶ ሕክምና በስፔሻሊስት ሐኪሞች አገልግሎት በመስጠት ላይ ነን።

⛑ የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ባስገነባውና ትናንት መስከረም 18/2018 ዓ.ም ባስመረቀው ግዙፍ ሕንጻ ላይ ፪ኛ ቅርንጫፋችንን ስንከፍት ዋና ዓላማችን:-

🧬፩ኛ. ደረጃውን የጠበቀ ጠቅላላ ሆስፒታል(General Hospital) በመክፈት ማኅበረሰባችንን ለማገልገል፤
🧬፪ኛ. የጨጓራ፣ የአንጀት እና የጉበት ሕክምና በሰብ ስፔሻሊስት ሐኪም መስጠት።
🔬 #አድራሻ:- ደብረ ማርቆስ ከተማ መልእልተ አድባር ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት አዲሱ ሕንጻ ላይ ያገኙናል። መጥተው ይጎብኙን። በአገልግሎታችን ይረካሉ!

"እኛ እናክማለን እግዚአብሔር ይፈውሳል"

16/06/2025

🎯 Got a LinkedIn account just sitting there? Make it earn for YOU! 💸

✅ Account 6+ months old?
✅ 10+ connections?
Then you’re ready to rent it out & earn DAILY! 🚀

📊 Daily Pay Rates:
🔹 10+ connections = $0.5/day
🔹 50+ = $1/day
🔹 100+ = $1.5/day
🔹 300+ = $2/day
🔹 500+ = $2.5/day
🔹 1000+ = $3/day

💰 Paid daily via Binance – on time, every time!
🕐 Get paid IMMEDIATELY after login if your account qualifies!

📩 DM on Telegram: t.me/adimaspromotion
🔥 Turn your LinkedIn into passive income today!

16/06/2025

🛑 እንዳያመልጣችሁ🛑

💰 ይህን የቴሌግራም ቻናል t.me/adimas_promotion የሚለውን ለ100 ሰዎች በመላክ እንዲቀላቀሉ በመጋበዝ ይሸለሙ።

ተሸላሚ ለመሆን
👉ለ100 ሰዎች ይጋብዙ
👉የጋበዙበትን ስክሪንሻት በ t.me/admaspromotion ይላኩልን

💰 ሽልማቱ ምንድን ነው?

❤️‍🩹ለ4 ሰዎች 1GB internet Ethiotel ጥቅል

❤️‍🩹ለ4 ሰዎች 100 Ethio tel የድምጽ ጥቅል

የሽልማቱ ጊዜ እስከ ሰኔ 9 ምሽት 2:00 ሰዓት ድረስ።

መልካም እድል!

14/06/2025

🎯 ከፍታችሁ ያስቀመጣችሁት የ LinkedIn account አላችሁ? እንግዲያውስ ገንዘብ ያግኙበት! 💸

✅ ከከፈታችሁት 6+ ወር ሞልቶታል?
✅ 10+ Connection አላችሁ?

ስለዚህ ያከራዩ እና በየቀኑ ክፍያ ይቀበሉ! 🚀

📊 የቀን ክፍያ ዝርዝር በ Connection ብዛት ይወሰናል:

🔹 10+ = $0.5 በቀን
🔹 50+ = $1 በቀን
🔹 100+ = $1.5 በቀን
🔹 300+ = $2 በቀን
🔹 500+ = $2.5 በቀን
🔹 1000+ = $3 በቀን

💰 ክፍያ በየቀኑ ሲሆን በባይናንስ አካውንት ሁልጊዜ ምሽት 2:00 ይላካል።

🕐 የመጀመሪያውን ክፍያ አካውንታችሁን መጠቀም እንደጀመሩ ይደርሳል።

ማከራየት ከፈለጉ!

📩 Telegram ላይ ይጻፉልን👉
t.me/adimaspromotion

🔥 ለአካውንትዎ ደህንነት አይጨነቁ። አካውንትዎን መመለስ የሚችሉበት Security Key ይላክልዎታል።

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Debra Markos?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Debre Markos, P. O. Box 534
Debra Markos
0000