Lewe cinema

Lewe cinema

Share

12/08/2022

በአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች እየታየ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሎሌ ፊልም በከተማችን ሀዋሳ ለዕይታ ሊበቃ ነዉ.. ሎሌ ፊልም ነሐሴ 7 እና 8 በ10:00 እና 12:00 ሰአት በሌዊ ሲኒማ ይታያል በሰዓቱም ታዋቂ የሀገራችን አርቲስቶች በእንግድነት ይገኛሉ
በዘናጭ በሱማሌው ቫንዳም በ17 መርፌ ፊልሞች በሳቅ ያፍለቀለቀን ረዲ በረካ አሁን ደግሞ ሎሌን ይዞልን ብቅ ብሏል
ሎሌ..የረዲ በረካ አዲስ ፊልም..እንዳያመልጥዎ

08/08/2022

ሎሌ
በዉቢትዋ ሀዋሳ
በ ፒያሳ ሌዊ ሲንማ
ነሐሴ 7 እና 8
በ 10:00 እና 12:00
ለእንታ ይበቃል

Want your establishment to be the top-listed Cinema in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Awassa