BBC general commission servise
20/12/2021
የነገ እዱስ ሚካኤል ህልማችሁ እውን ያርጋላችሁ ጥላ፣መከታ አለኝታ ይሁናችሁ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን
ከድንገተኛ ሞት ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀን
እኔ በቅዱስ ሚካኤል አፍሬ አላውቅም የሚል አሜን፫
ይበራል በክፉ መልጃዉም ፈጣን ነው
የአምላክ ስም አለበት ሥሙ ሚካኤል ነዉ
ያሳደገኝ አምላክ ዛሬም ከኔ ጋር ነው
ቅዱስ ሚካኤል የረዳዉ ምህረቱን ያየ ሰው አሜን
ይበል ቅዱስ ሚካኤል ፀሎትና ልማናችን ይሰማቹ አሜን፫
🙏❤🥀
Want your business to be the top-listed Business in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Hawassa Around Terufat 0930384801/0985550001
Awassa
Awassa