Abdulseemed abrar
ዕንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል‐አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ፣ የአብሮነትና የመዋደድ ይሆንልን ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው። በዛሬው የተባረከ ተወዳጅ ቀን ለአላህ የነገርነው ሐጃችን ሁሉ ወጥቶ፣ መጪዎቹ ጊዜያት የራሳችን፣ የቤተሰባችን፣ የሀገራችን፣ የአህጉራችን ብሎም የዓለማችን ሁኔታ ተቀይሮ በመንፈሳዊውም ሆነ በሁለንተናዊ መገለጫዎቻችን የምንመነደግባቸው፣ ብሩሃማ ይሆኑ ዘንድ ዱዓዬ ነው። ከምንም በላይ የጋዛ ሕዝቦች መከራ አብቅቶ፣ በድል አድራጊነት በደስታ ያሳልፉ ዘንድ ከልቤ አላህን እማፀነዋለሁ።
ዒድ ሙባረክ! ኩሉ አሚን ወአንቱም ቢአልፊ ኸይር!
27/09/2021
አልሐምዱሊላህ
ተቋርጦ የቆየው ስርጭታችን ዛሬ በ NSS-12 (Ethiosat) ተጀምሯል። መቋረጡን ተከትሎ ለነሲሓ ቲቪ ያላችሁን ታላቅ ክብር በመግለፅ በተለያዩ መንገዶች በሞራል ሰጪ መልዕክቶች ላበረታታችሁን ሁሉ እናመሰግናለን። ኢን ሻ አላህ በኢትዮ ሳት ስርጭቱ የሚቀጥል ሲሆን ለግዜው በናይልሳት ላይ አይቀጥልም።
📡 Satellite =>
NSS12 @ 57°East
Frequency=> 11605
Polarization=> Horizontal
Symbol Rate=> 45000
FEC=> 3/4
ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!
Http://www.facebook.com/nesihatv
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Awassa