Guumaa Entertainment
14/10/2022
Maashaa Allaah doktoorota akkanatti hijaabaan faayaman arguun hagam nama gammachiisa! Haramaya University
ኒቃቢስት ዶክተሮች ከሐረማያ ዩኒቨርስቲ‼
=============================
✍ ያሳለፍነው ቅዳሜ መስከረም 21, 2015 E.C. (ኦክቶበር 1, 2022) ሐረማያ ዩኒቨርስቲ 136 ሜዲካል ዶክተሮችን አስመርቋል። ከነዚህ ምሩቅ ዶክተሮች መካከል አምስቱ ኒቃቢስት ናቸው። ዶ/ር አሚራ እና ዶ/ር ረሕማ ከአዲስ አበባ፣ ዶ/ር ኢክራም እና ዶ/ር ረሒም ከወሎ፣ ዶ/ር ሑስኒያ ከድሬዳዋ ናቸው። በተጨማሪም አንዷ ቁርኣን ሐፊዝ እህታችን በማዕረግ ነው የተመረቀችው። እህቶቻችን አላህ ይጨምርላችሁ። ለራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁ፣ ለሃገራችሁና ለዲናችሁ የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ። ሌሎቻችሁ ደግሞ ለእህቶቻችን ለኒቃባቸው የሚመች የሥራ ቦታ አመቻቹላቸው።
«ካልተኮራረጅን አንፈተንም» የሚል የከሸፈ ትውልድ እየተፈለፈለ ባለበት ዘመን እንዲህ አይነት ሱመያዎችን ማየት ያኮራል። «እነዚህን እንቁዎች በኒቃባቸው ምክንያት መማርና መሥራት አትከልክሏቸው፣ ኒቃብ ከስኬት አያግድም!» የምንለው በምክንያት ነው። እነዚህ እህቶች የብዙዎችን ሸውራራ እይታ ሰብረውልናል። አላህ ያበርታቸው!
♠
የምለቃቸውን መረጃዎች በቀላሉ ለማግኘት የቴሌግራም ቻነሌን መቀላቀል ትችላላችሁ።
↓↓↓
Murad Tadesse
13/10/2022
Hawaasaatti riqichi mooraa wal qunnamsiisu jiquun miidhan irra gahuun hospitaala referaala Hawaasaatti yaalamaa jiran.
oromiyaa dachee badhaatuu
Click here to claim your Sponsored Listing.