Find places of worship in Areka. Listings include Areka No.1 kale hiwot church youth officially.
ወንድማችሁ ነኝ :- ሥራዬ የእግዚአብሔር አውነት መናገር እርሱም አንዱ እግዚአብሔር በሥጋ መገለጡ ነው። ለሙሴ በእሳት ተገልጦ የተናገረ ለእኛ በ ልጁ ተናገረን ቃል ሥጋ በሆነው በሥጋ ተገልጦ ። ወንጌል ዓለም ለማደረስ ማህበራዊ ሚድያ በዚህ ግዜ ወሳኝ ሆኖ ተገኝቷል ስለዚህ ከእኔ ጋ...
ማርቆስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥ ³⁰ አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህ...
“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥” — ማርቆስ 12፥29
Maranatha International Ministry Bible School https://t.me/maranathaministrybibleschool (U. S. A)
የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ
“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።” — 1ኛ ዮሐንስ 5፥12