Almighty Media
31/01/2026
ንግድ ባንክ እንዲህ አይነት ቻሌንጅ ይዞ መጥቷል እድላችሁን ሞክሩ
ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለደንበኞች አገልግሎት ሳምንት አደረሳችሁ!
የእርስዎ እርካታ ፤ የባንካችን ስኬት!
******
ባንካችን የዘንድሮውን የደንበኞች አገልግሎት ሳምንትን በማስመልከት የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅቷል።
ቀላል ጥያቄዎችን ቀድመው በመመለስ በየዙሩ የ10 ሺብር ተካፋይ ይሁኑ!
ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይሳተፉ፣ ይሸለሙ!
የባንካችንን የፌስቡክ ገፅ https://www.facebook.com/combanketh በመቀላቀል ዛሬ ጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት 3፡00 ሰዓት በሚካሄደው የሁለተኛው ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#እንኳንደስአላችሁ #ኢትዮጵያንግድባንክ #አገልግሎት #ዕድልእጣ #ኢትዮጵያ
31/01/2026
አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ሰጥታው የነበረው ከለላ (TPS) ለጊዜው #እንዳይቋረጥ በቦስተን የፌዴራል ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መስጠቱን በአሜሪካ ሀገር በህግ ባለሙያነት የሚሰሩት ሙሉአለም ጌታቸው ገልጸዋል።
" ጊዜያዊ ከለላው (TPS) ላይ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ይሄ ለጊዜውም ቢሆን ትልቅ ዕረፍት ነው " ሲሉ የህግ ባለሙያው አክለዋል።
አሜሪካ በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ወደ ሃገራቸው መመለስ ለማይችሉ ዜጎች ጊዜያዊ ከለላ (Temporary Protected Status) ትሰጥ የነበረ ሲሆን ኢትዮጵያም ይኸው መብት ነበራት።
ይህ ከለላ የሚሰጣቸው ዜጎች የሃገራቸው ሁኔታ እስኪሻሻል በአሜሪካ የመኖርና የመስራት መብት ሲሰጣቸው ከአሜሪካ ከመባረር ይጠበቁ ነበር።
የፕዜሬዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር " በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ወደ ኢትዮጵያ የሚመለሱ ግለሰቦች ደህንነት ላይ ስጋት አይፈጥርም " በማለት ከለላው መነሳቱን አሳውቆ ነበር።
ይህ የትራምፕ አስታዳደር ውሳኔ ከ5000 በላይ የኢትዮጵያ ዜጎችን ተጠቂ የሚያደርግ ነው።
የቦስተን የፌዴራል ፍርድ ቤት ግን " ከለላው ለጊዜው እንዳይቋረጥ " ሲል ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
30/01/2026
An amazing gathering with Tomy at Bahrain. This is the beginning of your fantastic international journey bro. Keep moving ahead with full energy. Let the dogs bark.
30/01/2026
እነዚህ የአሜሪካ የስደተኞች እና የጉምሩክ ጉዳዮች አስፈጻሚ (Immigration and Customs Enforcement (ICE) የሚባሉት አካላት ለምን ፊታቸውን እንደሚሸፍኑ መረጃ ይኖራችሁ ይሆን?
የአሜሪካ የሀገር ውስጥ የደህንነት ጉዳዮች ዲፓርትመንት (DHS) የተባለው ተቋም እንዳስታወቀው እነዚህ አባላት ፊታቸውን የሚሸፍኑት በሽታን ለመከላከል ወይም ለጌጥ እንዳልሆነ ገልጿል። ይልቁንም የሚሰሩት አስገዳጅ ሥራዎች ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸዉን አደጋ ላይ እንዳይጥላቸዉ ለደህንነታቸው ታስቦ መሆኑን ገልጿል። አሜሪካ እንዲህ ዜጎቿን ትጠብቃለች።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
1000